Перейти к содержимому

ተለቀቀ//"ብርቱ ማዕበል"-ንፍታሌም ኳየር//"Birtu Mebali Niftalem Choir(New Ethiopian Gospel Song)2026

ንፍታሌም ኳየር

0:00 / 0:00

ተለቀቀ//"ብርቱ ማዕበል"-ንፍታሌም ኳየር//"Birtu Mebali Niftalem Choir(New Ethiopian Gospel Song)2026

206 просмотров · 3 дн. назад
ንፍታሌም ኳየር
216 подписчиков
206 просмотров · 3 дн. назад
ብርቱ ማዕበል ለጊዜው ብነሳም ወጀቡ፣ አንተ ይዞ እንኳን ብነወጥም መርከቡ፣ በስሪም ብሆን ያ ሰው አይቀርም ማለፍ መሻገሩ፣ ወደ ተበለበት ይዘልቃል እስከ ደሩ፣(2*) (1)ባይመስልም የምሸገር ብያስቆርጥም ተስፈ፣ ጎደናው ብያሳገም አይችልም ልያጣፈ፣ ማን ያውቃል አፍሮ አንተን ይዞ፣ አይመለስም ጀምሮ ከአንተ ጋራ ጉዞ፣(2*) (2)እንሻገር ስትለቸው ወደ ታንኳ ስገቡ፣ ደቀመዛሙርት ለመሄድ ተነስተው መጓዝ ስጀምሩ፣ አውሎ ነፈስ ባህር ለይ ወረዳ አንተ ስተንቃለፈ፣ ውሃው ታንኳይቱን ስለገባ መላ ጠፈ፣ አቤቱ ጠፈን እያሉ ቀረበው ቀሰቀሱ፣ ነቅተህ ስትገጽጽ ፀጥ አለ ማዕበል ነፈሱ፣ ምንም ሰይጎደቸው በደህና ደረሱ ፣(2*) (3)በህይወቴ አንተ እያለህ የምነሳው ወጀብ፣ ከልክልኝ ልያስቃራኝ ኧራ አይችልም ልሆን ሰባብ፣ አምለኬ እጓዛለሁ አንተን ይዤ ገሰግሳለሁ፣ የሚያስደነግጠኝ የለም ሁሉን እራታለሁ፣(2*)