የሩት ይርጋለም እና የአርቲስቶቹ አዲስ ዓመት አቀባበል
Leza Entertainment
0:00 / 0:00
የሩት ይርጋለም እና የአርቲስቶቹ አዲስ ዓመት አቀባበል
383 просмотра · 1 день назад
Leza Entertainment
12,7 тыс. подписчиков
383 просмотра · 1 день назад
መልካም አዲስ ዓመት! 🌼 ዛሬ አዲስ ዓመት የመጀመሪያ ቪዲዮችን የሞዴል ሩት ይርጋለምን ውብ የበዓል አቀባበል እና ወጣቶችና አርቲስቶች በ«አበባየሆሽ» ያደመቁበትን አዝናኝ ፕሮግራም አብረን እንመለከታለን!
በዚህ ቪዲዮ ላይ የባህላችንን ውበት፣ የአርቲስቶቻችንን ዝግጅት እና የአዲስ ዓመቱን ደስታ የተመለከትንበትን ስሜት አክፍላችኋለሁ። እስከ መጨረሻው አብራችሁን ቆዩ!
ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ፤ ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like እና Share ማድረጋችሁን አትርሱ።#አዲስዓመት #እንቁጣጣሽ #አበባየሆሽ #RuthYirgalem #EthiopianNewYear #ReactionVideo #EthiopianMedia #Habesha #NewYear2019