Перейти к содержимому

መንፈስ ቅዱስን የሚያስናፍቁ ልብ የሚነኩ የተመረጡ መዝሙሮች # 2

Tam tube

0:00 / 0:00

መንፈስ ቅዱስን የሚያስናፍቁ ልብ የሚነኩ የተመረጡ መዝሙሮች # 2

1 157 просмотров · 1 день назад
Tam tube
4,19 тыс. подписчиков
1 157 просмотров · 1 день назад
እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጣችሁ! በዚህ ቪዲዮ ውስጥ መንፈስን የሚያድሱ፣ ልብን የሚነኩ እና ወደ እግዚአብሔር መንፈስ ይበልጥ የሚያቀርቡ ምርጥ የተመረጡ መዝሙሮችን በአንድ ላይ አሰባስበን አዘጋጅተናል። እነዚህ መዝሙሮች በዕለት ተዕለት ኑሯችሁ፣ በጸሎትና በግል ጊዜያችሁ ከእግዚአብሔር ጋር ያላችሁን ህብረት የሚያጠናክሩ ናቸው። መዝሙሮቹን እየሰማችሁ የመንፈስ ቅዱስን እረፍትና ሰላም እንድታገኙ እንመኛለን። 🔔 ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ፦ ቪዲዮውን ላይክ (Like) እና ሼር (Share) በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ያድርጉ። አዳዲስ መንፈሳዊ መዝሙሮችና ስብስቦች ሁልጊዜ እንዲደርሷችሁ ቻናሉን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!