የአፋሩ ማስተር ሐሰን ሞሚ ይቅርታ ጠየቀ?! ስፖርትን ወደ ሃይማኖት የቀየረው ክርክርAfar Master Hassan Momi Apologized?!
ቃል ሥጋ ሆነ
0:00 / 0:00
የአፋሩ ማስተር ሐሰን ሞሚ ይቅርታ ጠየቀ?! ስፖርትን ወደ ሃይማኖት የቀየረው ክርክርAfar Master Hassan Momi Apologized?!
4 877 просмотров · 11 дней назад
ቃል ሥጋ ሆነ
2,29 тыс. подписчиков
4 877 просмотров · 11 дней назад
በዚህ ቪዲዮ ስፖርትን ለሃይማኖታዊ አላማ ወይም ለራሳቸው መልካም ገጽታ ግንባታ ተጠቅመዋል በሚል የሚቀርቡ ክሶችንና ክርክሮችን በማስረጃ እንመለከታለን።
በተጨማሪም በቀድሞ አቋማቸውና በኋላ በሰጡት አስተያየት መካከል የሚታዩ ልዩነቶችን በማነፃፀር፣ ክርክሩ እንዴት እንደተፈጠረ በማስረጃ እናቀርባለን።
ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ይመልከቱ፣ አስተያየታችሁንም በኮመንት ያካፍሉ።
#ሐሰንሞሚ #አፋር #ስፖርት #ሃይማኖት #ኢትዮጵያ #የአሁኑዜና
In this video, we examine the claims and controversy surrounding the alleged use of sport for religious purposes or personal image-building, presenting the available evidence and arguments.
We also compare previous statements with later comments and examine the differences between them, helping viewers understand how this controversy developed based on the evidence presented.
Watch the full video and share your thoughts in the comments.
#HassanMomi #Afar #Ethiopia #Sport #Religion #EthiopianNews