የወላይትኛ ፊደል አጻጻፍ እና አነባብ ሂደት በወ/ም ምናሴ ዴአ || The linguistic system of the Wolaita language by Minase
WKHC Office | የወላይታ ቀጣና ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ጽ/ቤት
0:00 / 0:00
የወላይትኛ ፊደል አጻጻፍ እና አነባብ ሂደት በወ/ም ምናሴ ዴአ || The linguistic system of the Wolaita language by Minase
29 просмотров · 9 дней назад
WKHC Office | የወላይታ ቀጣና ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ጽ/ቤት
85 подписчиков
29 просмотров · 9 дней назад
የወላይትኛ ፊደል አጻጻፍ እና አነባብ ሂደት በወ/ም ምናሴ ዴአ || The linguistic system of the Wolaita language by Minase
"ጌሸ መጣፋ" ትርጉም የተዘጋጀው በግዕዝ ፊደል፣ በሳባ አጻጻፍና አነባብ፣ በወላይትኛ ቋንቋ መሆኑን ለማስገንዘብ እንወዳለን።
ይህንን በቀጥታ ለመረዳት የግዕዝ ፊደላት (ፊደል ገበታ) ስያሜዎች እንዲህ ናቸው፦
ሀ – ግዕዝ
ሁ – ካዕብ
ሂ – ሣልስ
ሃ – ራብዕ
ሄ – ሐምስ
ህ – ሳድስ
ሆ – ሳብዕ
ስለሆነም የራሱ አነባብና አጻጻፍ ሥርዓት ያለው በመሆኑ ሁሉም ወገኖች ከመተቸት ይልቅ ለመማር፣ ለመመርመርና በእውቀት ላይ የተመሠረተ ውይይት ለማድረግ ዝግጁ እንዲሆኑ መልእክት እናስተላልፋለን ።
በተጨማሪም ከ1971 ዓ.ም ጀምሮ በዚህ የትርጉም ሥራ የተሳተፉ ወገኖች አሁንም በእግዚአብሔር ምሕረት በሕይወት ስላሉ ለአዲሱ ትውልድ በሕዝብ ፊት በቀጥታ በሚዲያ ቀርበው ስለ ትርጉሙ ሂደት፣ አነባብና አጻጻፍ ማብራሪያ እንዲሰጡ ለሕዝብ ሚዲያዎች አክብሮታዊ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
እውነት በማስረጃ፣ ውይይትም በእውቀትና በክብር መሆኑን ማወቅ ተገቢ ነው።
እናመሰግናለን!