Перейти к содержимому

ከንቲባ አዳነች በቤት ኪራይ ላይ አዲስ ውሳኔ አሳለፉ! | "በ10 ሺህ ደሞዝ 15 ሺህ ኪራይ?" | የቆዬ ፈጬና የ22 ጉድ!

Bet Mereja - ቤት መረጃ

0:00 / 0:00

ከንቲባ አዳነች በቤት ኪራይ ላይ አዲስ ውሳኔ አሳለፉ! | "በ10 ሺህ ደሞዝ 15 ሺህ ኪራይ?" | የቆዬ ፈጬና የ22 ጉድ!

4 993 просмотра · 1 день назад
Bet Mereja - ቤት መረጃ
3,65 тыс. подписчиков
4 993 просмотра · 1 день назад
ሰላም ውድ የ Bet Mereja (ቤት መረጃ) (የቀድሞው mrshemsu Mereja) ቻናል ቤተሰቦች! በዛሬው ልዩ ቪዲዮችን ባለፈው የቤት ኪራይ ዘገባችን ላይ ተመልካቾቻችን ያነሷቸውን ወሳኝ ጥያቄዎች (ስለ ጣራና ግድግዳ ግብር እና የኮንዶሚኒየም የዋጋ ተመን)፣ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪንና የቤት ኪራይን ለመቆጣጠር ያወጡትን ባለ 6 ነጥብ አስቸኳይ መግለጫ እና የወጣቶችን "ስጋ አይደለም ችግራችን የቤት ኪራይ ይቀንስልን!" ቻሌንጅ ይዘንላችሁ ቀርበናል። በተጨማሪም በ22 አካባቢ 9ኛ ፎቅ የተጠየቀውን የ45,000 ብር ኪራይ፣ የቆዬ ፈጬ ኮንዶሚኒየም ድብቅ የትራንስፖርት ወጪ ስሌት እና በችግር ላይ የነበረችን እናት የታደጉትን ደግ አከራይ አስለቃሽ እውነተኛ ታሪክ በቪዲዮው ውስጥ እንመለከታለን።