🛑 "ሳምሶን ታደሰ (ቤቢ) ተጨቁኖ ነው የኖረው!" | ነገሩ እየተካረረ እዚህ ደርሷል! | Awtar Episode
Awtar Episode አውታር ኤፒሶድ
0:00 / 0:00
🛑 "ሳምሶን ታደሰ (ቤቢ) ተጨቁኖ ነው የኖረው!" | ነገሩ እየተካረረ እዚህ ደርሷል! | Awtar Episode
8 260 просмотров · 5 ч назад
Awtar Episode አውታር ኤፒሶድ
104 тыс. подписчиков
8 260 просмотров · 5 ч назад
🛑 የዛሬ የምሽት አጀንዳዎች፦ "ሳምሶን ታደሰ (ቤቢ) ተጨቁኖ ነው የኖረው! ነገሩ እየተካረረ እዚህ ደርሷል!" — አርቲስት ሳምሶን ታደሰ (ቤቢ) እና ድምጻዊት ዳግማዊ ጸሃየ ዙሪያ የተነሳው ከባድ ውዝግብ፣ ሚስትየው ናርሲሲስት መሆኗን የተናገረው ሰው እና በቲክቶክ ላይ ወጥታ ያባባሰችው አነጋጋሪ ነገር፣ አዎንታ በርሲሳ በቲክቶክ ክሬኤተር ኦፍ ዘ ዩር (Creator of the Year) ሽልማት ዙሪያ ያጋለጠው የማጭበርበር አካሄድና የኮሜዲያን ያሲኖና አዶናይ ውዝግብ በዛሬው Awtar Episode ይዘንላችሁ ቀርበናል!
እስከ መጨረሻው ተከታተሉን፤ ሀሳብ አስተያየታችሁን በኮመንት አጋሩን! 👍
📌 በቪዲዮው የተካተቱ ዋና ዋና አጀንዳዎች፦
1️⃣ የሳምሶን ታደሰ (ቤቢ) እና ዳግማዊ ጸሃየ ውዝግብ፦ "ሳምሶን ታደሰ ቤቢ ተጨቁኖ ነው የኖረው!" — ሚስትየው የለየላት ናርሲሲስት መሆኗን የተናገረው ሰው ብዙዎችን ያስገረመ ሲሆን፣ እሷም በቲክቶክ ላይ ላይቭ ወጥታ የተናገረችው እና "ባትናገር ይሻላታል" ያስባለው አነጋጋሪ ሁኔታ! 🛑💔
2️⃣ የቲክቶክ ሽልማት ማጭበርበር እና የአዎንታ በርሲሳ ማጋለጥ፦ የኮሜዲያን ያሲኖ እና የአዶናይ ጉዳይ በሁለት ጫፍ ሆኖ ማህበረሰቡን ለሁለት የከፈለው ሲሆን፤ የቲክቶክ "ክሬኤተር ኦፍ ዘ ዩር" ሽልማት ፍትሃዊ አይደለም በማለት አዎንታ በርሲሳ ያጋለጠው አነጋጋሪ የማጭበርበር አካሄድ እና በድርሹ ዳና ላይ የተነሳው ተቃውሞ! 🏆⚖️
3️⃣ የኮሜዲያን ደረጀ ሃይሌ፣ በለጠ እሸቴ እና ዘውድ አክሊል ስብስቦች፦ ኮሜዲያን ደረጀ ሃይሌ፣ በለጠ እሸቴ፣ ገጣሚ ዘውድ አክሊል እና ማህበራዊ ሚዲያውን ያናወጡ ሌሎች በርካታ አነጋጋሪ የቪዲዮ ስብስቦች! 🎙️✨
4️⃣ የታዋቂ ሰዎች ልዩ ስብስቦች፦ ማህበራዊ ሚዲያውን ያናወጡ እና በታዋቂ ሰዎች የተሞሉ የዛሬ ልዩ የምሽት ምርጥ የቪዲዮ ስብስቦች! 🌟
Educational & Legal Commentary / ትምህርታዊ ትንታኔ፦
This video contains educational commentary, news reporting, lifestyle analysis, and reactions regarding recent public discourse and online developments. All content is presented purely for public awareness, news reporting, commentary, and entertainment purposes.
ይህ ቪዲዮ በማህበረሰባችን ውስጥ በሚከሰቱ ወቅታዊ አጀንዳዎች፣ በማህበራዊ ሚዲያ እንቅስቃሴዎች እና በትሬንዲንግ አጀንዳዎች ዙሪያ ግንዛቤ ለመፍጠርና ትምህርታዊ ትንታኔ (Educational & Legal Purpose) ለመስጠት የተዘጋጀ ነው።
👉 ቪዲዮውን #LIKE እና #SUBSCRIBE በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
🔥 የቻናላችን ልዩ አባል (Member) ለመሆን ይህን ይጫኑ፦
🔗 / @awtar_media
👁️ WATCH UNTIL THE END — Full stories revealed!
Real news. Real reactions. | እውነተኛ መረጃ። እውነተኛ ስሜት።
━━━━━━━━━━━━━━━
🔔 Subscribe for daily videos
📲 TikTok: / awtarepisode
💬 Telegram: https://t.me/+7I3d45gjl6o1ZTlk
━━━━━━━━━━━━━━━
#AwtarEpisode #SamsonTadese #DagmawiTsehaye #AwontaBersisa #ComedianYasino #Adonay #AmharicNews #EthiopianReaction #TrendingEthiopia #Ethiopia #ኢትዮጵያ