Перейти к содержимому

Mudule 1 Electrical Safety

AMEN ELECTRICAL TECHNOLOGY

0:00 / 0:00

Mudule 1 Electrical Safety

54 422 просмотра · 4 г. назад
AMEN ELECTRICAL TECHNOLOGY
20,2 тыс. подписчиков
54 422 просмотра · 4 г. назад
#ስልጠና-1 #ወደ_ኤሌክትሪክ_ስራ_ከመግባታችን_በፊት_መታየት_ያለበት_ቪዲዮ:- ✅ #የዚህ_ቪድዮ_ጥቅሞች_በአጭሩ:- 1⃣ኛ. በዚህ ቪዲዮ የተዘረዘሩትን ማንኛውም ሰው  #በጀመሪ_ኤሌክትሪሻን_የስራ_መደብ ለቅጥር ከተጠራ በኢንተርቪው ወይም በፅሑፍ አንድ ወይም 2 ጥያቄዎችን ይጠየቃል❗️ እንዲሁም የብቃት ማረጋገጫ ለማውጣት ውደ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ሲሄድ በፅሑፍ በዚህ ቪዲዮ የተዘረዘሩትን ይጠየቃል። 2⃣ኛ. #እራሳችንና_ንብረቶቻችን ከአደጋ ለመከላከል የጠቅመናል። ስለዚህ #ገብተው_በማየት_እውቀትዎን ያሳድጉ❗️ በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ! Achieve your long-term dreams with short-term training! 🔸ለፌስቡክ ፔጃችን:- 👇   / fabygeneralelectricandsanitary   🔹ለቴሌግራም ቻናላችን:- 👇 https://t.me/joinchat/AAAAAE2DpDe9fPG...