አስቸኳይ መረጃ ስለ ኢሬቻ መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ.ም
በኢ.ኦ.ተ.ቤተ የእማማ(YEMM) ጠቅላላ ማ.ሚዲያ
0:00 / 0:00
አስቸኳይ መረጃ ስለ ኢሬቻ መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ.ም
13 964 просмотра · Трансляция закончилась 13 часов назад
በኢ.ኦ.ተ.ቤተ የእማማ(YEMM) ጠቅላላ ማ.ሚዲያ
114 тыс. подписчиков
13 964 просмотра · Трансляция закончилась 13 часов назад
መንግስተ ሰማያት የሚያወርስ በጎ ስራ ይህ ነው ማቴ ም.25 ቁ.34
ለተራበ ማብላት ፤ ለተጠማ ማጠጣት፤እንግዶችን መቀበል፤ ለታረዙት ማልበስ፤የታመሙ መጠየቅ፤የታሰሩትን ማጽናናት፤ የተጣሉትን ማስታረቅ እነዚህ ሰባቱን የጌታ ቃል የሚፈጽሙ ታማኝ አገልጋይዎች በፍርድ ቀን በቀኝ የሚቆሙ ጻድቃን ናቸው
40ኛ ዓመቱን ያስቆጠረው የሃይማኖት እውቀት ማስፋፊያ ጠቅላላ ማህበር ዋነኛ አላማዎቹ ናቸው ሰውን የጽድቅ ስራ ማሰራት ስለሆነ ከእማማ ጠቅላላ ማህበር ጋር አብራችሁ እንድትሠሩ ግብዣችን ነው
አድራሻችን ፡ አዲስ አበባ ጉለሌ ክ/ከ ወረዳ 4 ቀጨኔ ደ.ሰ.መድኃኔዓለም ቤተ/ክ ዝቅ ብለው ያገኙናል ለበለጠ መረጃ 0940479999 ወይም 0920744622 ወይም 0909604152
ማህበሩን መደገፍ ለምትፈልጉ የማኅበሩ ሒሳብ ቁጥሮች 1000675361707 በንግድ ባንክ 73744075 በአቢሲንያ ባንክ 3998 በአዋሽ ባንክ 1096 በሕብረት ባንክ ይጠቀሙ ስለ ትብብርዎት ከልብ እናመሰግናለን የማበሩ መሥራችና ዋና ሥራ አሥኪያጅ ሊቀ/ትጉ/መ/ር ገ/መስቀል ኃ/መስቀል ነኝ ከቀጨኔ::
Memehir Gmeskel
የእማማ ሚዲያን በ ጎፈንድሚ አድራሻ ያግኙን
https://gofund.me/2a238a07
ዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ያድርጉ
Youtube / @yemmmedia
Facebook / yemmmedia
Tiktok / yemmmediaa
Instagram / yemmmedia
Telegram https://t.me/yemmmedia
Whatsapp https://chat.whatsapp.com/EmZMcTxqrPZ...
Viber https://invite.viber.com/?g=SMayl3eMZ...
Imo https://s.channelcom.tech/d8vA9y
X https://x.com/BewengelM62713
#MemehirGmeskel #OrtodoxTewahedo #GebreMeskel #Crossmeskel #Tewahedo #ortodoxmezmur #ortodoxzena #BahitawiGmeskel