ደመወዝ ከመጠበቅ ወደ ፋብሪካ ባለቤትነት! የባንክ ሥራን ትታ በዘይት ማምረት ስኬት የፃፈችው ጀግና ሴት | Oil Manufacturing Business
Gebeya Media - ገበያ
0:00 / 0:00
ደመወዝ ከመጠበቅ ወደ ፋብሪካ ባለቤትነት! የባንክ ሥራን ትታ በዘይት ማምረት ስኬት የፃፈችው ጀግና ሴት | Oil Manufacturing Business
14 389 просмотров · 1 день назад
Gebeya Media - ገበያ
664 тыс. подписчиков
14 389 просмотров · 1 день назад
በገበያ ሚዲያ የ"ልምድ እና ተሞክሮ" ፕሮግራም ዛሬ ከረጅም ዓመታት የባንክ ሥራ በኋላ ወደ ሥራ ፈጣሪነት የተሸጋገረችውን ብሩኬ ገላውን እንግዳ አድርገናል።
ብሩኬ በቤት ውስጥ የዘይት ማምረት ሥራን እንዴት እንደጀመረች፣ በምን ያህል መነሻ ካፒታል እንደተነሳች፣ በቀን 120 ሊትር ምርት እንዴት እንደምታመርት፣ ያጋጠሟትን ተግዳሮቶችና የስኬት ጉዞዋን በዝርዝር ታካፍላለች።
ይህ ቪዲዮ ለሥራ ፈጣሪዎች፣ ለወጣቶች እና ንግድ ለመጀመር ለሚፈልጉ ሁሉ ጠቃሚ ነው።
👍 ቪዲዮውን Like ያድርጉ፣ Share ያድርጉ እና ገበያ ሚዲያን Subscribe ያድርጉ።
In today's Experience & Journey program on Gebeya Media, we host Biruke Gelaw, a former banking professional who transitioned into entrepreneurship.
She shares how she started a home-based edible oil manufacturing business, the startup capital she used, how she produces up to 120 liters of oil per day, the challenges she faced, and how she created jobs for others.
If you're interested in entrepreneurship, small business, manufacturing, or inspiring success stories in Ethiopia, this episode is for you.
Subscribe to Gebeya Media for more inspiring business stories and experiences.
#ገበያሚዲያ #ልምድእናተሞክሮ #ሥራፈጣሪነት #የዘይትማምረት #BirukeGelaw #GebeyaMedia #Entrepreneurship #Ethiopia #SmallBusiness #BusinessStory #EdibleOil #SuccessStory
ገበያ ሚዲያ፣ ልምድ እና ተሞክሮ፣ ብሩኬ ገላው፣ የዘይት ማምረት፣ ሥራ ፈጣሪነት፣ ኢትዮጵያ ቢዝነስ፣ የቤት ውስጥ ኢንዱስትሪ, Gebeya Media, Experience and Journey, Biruke Gelaw, Edible Oil Business, Ethiopian Entrepreneur, Manufacturing Business, Small Business Ethiopia, Success Story Ethiopia.