🕯️ ዝግጁ ናችሁ? 😮 | Are You Ready? | 10ቱ ቆነጃጅት | የልጆች መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት
Morpho children ministry
0:00 / 0:00
🕯️ ዝግጁ ናችሁ? 😮 | Are You Ready? | 10ቱ ቆነጃጅት | የልጆች መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት
212 просмотров · 7 дней назад
Morpho children ministry
1,81 тыс. подписчиков
212 просмотров · 7 дней назад
🕯️ ዝግጁ ናችሁ? | Are You Ready?
ኢየሱስ እንዲህ ይለናል፦ “እንግዲህ ንቁ፤ ቀኑንና ሰዓቲቱን አታውቁምና።” — ማቴዎስ 25፥13
በዚህ አስደሳች የልጆች መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት፣ ከማቴዎስ 25፥1–13 የ10ቱ ቆነጃጅት ምሳሌን እንማራለን። 🕯️
አምስቱ ልባሞች ሙሽራውን ለመቀበል ዝግጁ ነበሩ፤ አምስቱ ሰነፎች ግን አልተዘጋጁም። ሙሽራው በድንገት ሲመጣ ምን ሆነ? 🤔
👧👦 በዚህ ትምህርት ልጆች ይማራሉ፦
✨ ሁልጊዜ ዝግጁ መሆን
✨ ኢየሱስን በልባችን መከተል
✨ ቃሉን መስማትና መታዘዝ
✨ የጌታን መምጣት በትጋት መጠበቅ
📖 የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት: ማቴዎስ 25፥1–13
🎯 ዋና መልዕክት: ዝግጁ ናችሁ!
❤️ ይህን ትምህርት ከልጆችዎ ጋር ይመልከቱ፣ ለሌሎች ቤተሰቦችም ያጋሩ።
👍 Like | 💬 Comment | 🔔 Subscribe
#ዝግጁናችሁ #AreYouReady #የልጆችትምህርት #ማቴዎስ25 #10ቱቆነጃጅት #መጽሐፍቅዱስ #የልጆችመጽሐፍቅዱስ #Morphoo #ChristianKids