የሼክስፒር ሙሉ ታሪክ | The entire history of William Shakespeare
ጣፋጭ ታሪኮች Tafach Tarikoch
0:00 / 0:00
የሼክስፒር ሙሉ ታሪክ | The entire history of William Shakespeare
7 748 просмотров · 1 мес. назад
ጣፋጭ ታሪኮች Tafach Tarikoch
16,4 тыс. подписчиков
7 748 просмотров · 1 мес. назад
ዊልያም ሼክስፒር ማን ነበር? እንዴት ከትንሽ የእንግሊዝ ከተማ ተነስቶ የዓለም ታላቁ የድራማ እና የግጥም ጸሐፊ ሆነ? በዚህ ቪዲዮ የዊልያም ሼክስፒርን ሙሉ ታሪክ ከልጅነቱ፣ ከቤተሰቡ፣ ከትዳሩ፣ ወደ ለንደን ያደረገው ጉዞ፣ የግሎብ ቲያትር መነሻ፣ እንዲሁም Hamlet, Romeo and Juliet, Macbeth, Othello, King Lear, Julius Caesar እና ሌሎች የማይረሱ ሥራዎቹ እንዴት እንደተፃፉ በዝርዝር እንመለከታለን።
በተጨማሪም በኤሊዛቤት ዘመን የእንግሊዝ ሕይወት፣ የቲያትር ባህል፣ ለምን ሼክስፒር የእንግሊዝኛ ቋንቋን ከፍ እንዳደረገ፣ እስከዛሬም ሥራዎቹ ለምን በዓለም ዙሪያ እንደሚተወኑ እና ከሞቱ በኋላም ስሙ እንዴት የዘላለም ቅርስ ሆኖ እንደቀጠለ ታያላችሁ።