Перейти к содержимому

የፃድቅ ውሳኔ | በችግር መካከል በእምነት መቆም | ፓስተር ኤልያስ ጌታነህ | Pastor Elias Getaneh

Addis Lidet Virginia Branch Church

0:00 / 0:00

የፃድቅ ውሳኔ | በችግር መካከል በእምነት መቆም | ፓስተር ኤልያስ ጌታነህ | Pastor Elias Getaneh

219 просмотров · 11 ч назад
Addis Lidet Virginia Branch Church
5,31 тыс. подписчиков
219 просмотров · 11 ч назад
የፃድቅ ውሳኔ | The Decision of the Righteous 🎙️ፓስተር ኤልያስ ጌታነህ (Pastor Elias Getaneh) ዕንባቆም 2:1–4 እግዚአብሔር ዝም ያለ ሲመስል ምን ታደርጋለህ? ጸሎትህ መልስ ሳያገኝ ሲቀር ውሳኔህ ምንድን ነው? ነቢዩ ዕንባቆም በጥያቄ፣ በጭንቀትና በማይገባው ሁኔታ መካከል እግዚአብሔርን ለመጠበቅ ወሰነ። ይህ ስብከት በፈተና መካከል በእምነት መጽናትን፣ የእግዚአብሔርን መልስ መጠበቅንና በቃሉ ላይ ተመሥርቶ መኖርን ያስተምረናል። 🙏 በሕይወትህ ፈተና ውስጥ ከሆንክ፣ ይህን መልእክት በጥሞና አዳምጥ። The Decision of the Righteous is a powerful Amharic Christian sermon by Pastor Elias Getaneh, based on Habakkuk 2:1–4. Discover how to trust God, remain faithful during difficult seasons, and live by faith even when answers seem delayed. This Ethiopian Gospel preaching message encourages believers to stand firm in God’s promises and trust His perfect timing. ❤️ መልእክቱ ከባረከህ LIKE አድርግ፣ SHARE በማድረግ ሌሎችን አበረታታ፣ ተጨማሪ የአማርኛ ስብከቶችን ለመከታተል SUBSCRIBE አድርግ። #የፃድቅውሳኔ #PastorEliasGetaneh #AmharicPreaching #EthiopianGospel #AmharicSermon