የሥነ ልቦና ሳይንስ ለክርስትና ቅርብ ወይስ ሩቅ? | ብርሃን ወንድሙ (ዶ/ር) | Melkam Podcast S01_E10
Melkam Podcast | መልካም ፖድካስት
0:00 / 0:00
የሥነ ልቦና ሳይንስ ለክርስትና ቅርብ ወይስ ሩቅ? | ብርሃን ወንድሙ (ዶ/ር) | Melkam Podcast S01_E10
4 078 просмотров · 5 дней назад
Melkam Podcast | መልካም ፖድካስት
1,65 тыс. подписчиков
4 078 просмотров · 5 дней назад
የዚህ ሳምንት የመልካም ፖድካስት እንግዳ፣ ዶ/ር ብርሃን ወንድሙ ናት። ዶ/ር ብርሃን በትምህርት ዝግጅቷ የሥነ ልቦና ባለሙያ ስትሆን፣ የሥነ ልቦና ሳይንስ ከክርስትና ጋራ ስላለው መስተጋብር ጥያቄ በማንሣት፣ ሙያውን ለመተው ተገድዳለች። በዚሁ ጕዳይ ላይ ከመልካም ፖድካስት ጋራ ያደረገችው ቆይታ እንደሚከተለው ቀርቧል።