Перейти к содержимому

🟡 የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የተመረጡ የምስጋና ዝማሬዎች #mezmur #eotc #ቅድስት_ድንግል_ማርያም || Wemezmur ወመዝሙር

ወመዝሙር - 𝗪𝗲𝗠𝗲𝘇𝗺𝘂𝗿

0:00 / 0:00

🟡 የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የተመረጡ የምስጋና ዝማሬዎች #mezmur #eotc #ቅድስት_ድንግል_ማርያም || Wemezmur ወመዝሙር

29 876 просмотров · 2 месяца назад
ወመዝሙር - 𝗪𝗲𝗠𝗲𝘇𝗺𝘂𝗿
4,25 тыс. подписчиков
29 876 просмотров · 2 месяца назад
በእንተ ስማ ለኪዳነ ምሕረት! በዚህ የረጅም ሰዓት ስብስብ ውስጥ ለነፍስ እረፍት፣ ለጸሎትና ለጽናናት የሚሆኑ ተወዳጅ የኪዳነ ምሕረት መዝሙራትን አጠቃለን አቅርበናል። ለጸሎት፣ ለጥናት፣ በሥራ ቦታ እንዲሁም ማታ ከመተኛትዎ በፊት እንዲያደምጡት በተረጋጋ ድባብ ተዘጋጅቷል። ቪዲዮውን Like በማድረግ እና ለወዳጅ ዘመድዎ Share በማድረግ የወንጌል አገልግሎቱን ያግዙ። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። 00:00 - ቸሪቱ አማላጅቱ (Cheritu Amalajitu) 06:28 - እኔስ በማርያም እዝናናለሁ (Enes BeMaryam Eznanalehu) 10:44 - በድንግል አማረ ህይወቴ (BeDingil Amare Hiwotie) 16:25 - የአንድዬ እናት የመዳን አለም (YeAndiye Enat YeMedan Alem) 20:58 - በልቤ ይዤ ከፊትሽ ቆሚያለሁ (BeLibie Yize Kefitish Qomiyalehu) 27:17 - ማርያም አበባ (Maryam Abeba) 30:38 - ሰነድ ነሽ መታረቂያችን (Sened Nesh Metarekiyachin) 31:40 - ስለሆንሽ እመቤቴ አወድስሻለሁ (Silehonish Emebetie Awedisishalehu) 36:16 - ግሩም ነው ደግነትሽ (Girum New Deginetish) 43:10 - የምስጋና ማዕበል (YeMisgana Ma'ebel) 47:16 - ይመሻል በየኝ (Yimeshal Beyegni) 52:27 - ተስፋ አልቆርጥም (Tesfa Alqortim) 57:33 - ማርያም ማርያም ደስ ይበልሽ (Maryam Maryam Des Yibelish) 01:02:37 - በእንተ ስማ ለማርያም (Be'inte Sima LeMaryam) 01:07:55 - አላፍርም እኔ በማርያም (Alafrim Enie BeMaryam) 01:13:01 - እንዘምራለን ለዘላለም (Enzemiralen LeZelalem) Welcome to our channel. This is a specially curated long-hour collection of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church hymns dedicated to Kidane Mehret (የኪዳነ ምህረት መዝሙሮች). These beautiful and calming spiritual songs are perfect for deep prayer, meditation, studying, or background listening during your day. If this content blesses your soul, please Like, Share, and Subscribe to support our spiritual journey. #መዝሙር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኪዳነ_ምሕረት #ማርያም #mezmur #orthodox #eotc #kidanemehret #mariam #ethiopianorthodox