Перейти к содержимому

ተለቀቀ! ወንጌል መለያሞ | New Hadiyyisa Gospel Song 2026 Singer Birhanesh Handebo

BIRHANESH HANDEBO

0:00 / 0:00

ተለቀቀ! ወንጌል መለያሞ | New Hadiyyisa Gospel Song 2026 Singer Birhanesh Handebo

4 556 просмотров · 13 дней назад
BIRHANESH HANDEBO
983 подписчика
4 556 просмотров · 13 дней назад
ሰላም የጌታ ቤተሰቦች! በዚህ ቻናል ዘማሪት ብርሃነሽ "Maelamo" ወንጌል ኃያል ነው የተሰኘውን አዲስ የሀዲይኛ መንፈሳዊ መዝሙር ይዛላችሁ ቀርባለች። የእግዚአብሔር ወንጌል የሚያድን፣ የሚለውጥና ነጻ የሚያወጣ የእግዚአብሔር ኃይል ነው። ይህ መዝሙር ህይወታችሁን እንደሚባርክና የጌታን ኃይል በህይወታችሁ ላይ እንደሚያስብራራ እናምናለን። የመዝሙሩ መረጃ፡ ርዕስ፡ Maelamo ወንጌል ኃያል ነው ዘማሪት፡ ብርሃነሽ Birhanesh ቋንቋ፡ ሀዲይኛ Hadiyissa 🔔 መልዕክት፡ ተባርካችሁበት ከሆነ ለሌሎችም እንዲደርስ Like፣ Comment እና Share በማድረግ ይተባበሩን። አዳዲስ መዝሙሮች ሲለቀቁ ወዲያው እንዲደርሳችሁ Subscribe ማድረግዎንም አይርሱ። Hashtags: #Birhanesh #Maelamo #HadiyissaSong #EthiopianGospelSong #NewProtestantSong #HadiyaMezmur #ዘማሪትብርሃነሽ #ሀዲይኛመዝሙር #ወንጌልኃያልነው