አንድ ክፍል ውስጥ ሳልወጣ ሁለት ሶስት ቀን ቁጭ ልል እችላለው | የሰራ ሁሉ አይለወጥም | | TukaTalk | ቱካ-Talk | AradaFM | Fira_Gc
ቱካ talk | (ቱካ ወግ) и Fira Gc
0:00 / 0:00
አንድ ክፍል ውስጥ ሳልወጣ ሁለት ሶስት ቀን ቁጭ ልል እችላለው | የሰራ ሁሉ አይለወጥም | | TukaTalk | ቱካ-Talk | AradaFM | Fira_Gc
31 850 просмотров · 4 месяца назад
ቱካ talk | (ቱካ ወግ) и Fira Gc
31 850 просмотров · 4 месяца назад
📖 በመፅሐፍ ዳሰሳዎቹ የምናውቀው Fira GC በቱካ ቶክ የእንግዳ ወንበር ላይ ተገኝቷል! ስለ ንባብ ፍቅር፣ ስለ ሚዲያ ህይወቱ እና ስለሕይወት ፍልስፍናዎቹ ዳስሰናል። እስከመጨረሻው ተከታተሉን!ጭንቀትን በጋራ ተጋፍጠን፣ ስኬትን አብረን የምናጣጥምበት፤ እራስን የመቀበልን ረጅም መንገድ በግልጽ የምንወያይበት ልዩ ቦታ... ቱካ ቶክ!
ቅድስት ወዬሳ እና ዳዊት አበራ ዘወትር እሁድ ከ8፡00-9፡00 በ አራዳ ኤፍ ኤም 95.1 የሚያደርጉትን የቀጥታ ስርጭት ውይይት፣ ሙሉ ይዘቱን እዚህ በዩቲዩብ ያገኙታል። 🎧🎥
መድረኩ የእናንተ ነው፤ ብቻችሁን አይደላችሁም! ❤️
ዛሬውኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን። 🔗🔥"
#TukaTalk #Dawit_and_Kidist #AradaFM #Self_Acceptance #MentalHealthEthiopia #Ethiopia #EthiopianYouth #LifestyleEthiopia #የአእምሮጤና #ተነሳሽነት #ወጣቶች#MentalHealth #SuccessMindset #HabeshaLifestyle #YouthEmpowerment