ሰበር ዜና! አሜሪካ ሳዑዲን ከዳች | ሚስጥራዊው የአሜሪካና ሁቲ ስምምነት ወጣ | የአሜሪካ የጦር ወንጀል? | Gebeya Global
GEBEYA GLOBAL
0:00 / 0:00
ሰበር ዜና! አሜሪካ ሳዑዲን ከዳች | ሚስጥራዊው የአሜሪካና ሁቲ ስምምነት ወጣ | የአሜሪካ የጦር ወንጀል? | Gebeya Global
9 707 просмотров · 1 дн. назад
GEBEYA GLOBAL
127 тыс. подписчиков
9 707 просмотров · 1 дн. назад
🌍 ገበያ ግሎባል | ግሎባል ዜና
በዛሬው የGebeya Global ዜና ዝግጅታችን የዓለም ዋና ዋና ወቅታዊ ዜናዎችን በዝርዝር እናቀርባለን።
አሜሪካ በየመን ከሁቲ መሪዎች ጋር ምስጢራዊ ውይይት ካደረገች በኋላ ለሳዑዲ አረቢያ ወታደራዊ ድጋፍ ላለማድረግ መወሰኗን።
ትራምፕ በኢራን ላይ የሚሰነዘረውን አዳዲስ ወታደራዊ የሀይል እርምጃዎችን ለመውሰድ እያመዛዘኑ መሆናቸውን።
ቻይና በመካከለኛው ምስራቅ የተከሰተውን ቀጠናዊ ውጥረት ለማቃለል አዲስ የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴ መጀመሯን።
አሜሪካ በኢራን ትምህርት ቤት ላይ የፈጸመችው ገዳይ የሮኬት ጥቃት የጦር ወንጀል (War Crime) ሊሆን እንደሚችል UN መግለጿን።
ሩሲያ እና ቻይና በኢራን ላይ የተጣለውን የኒውክሌር ማዕቀብ የውሳኔ ሃሳብ ውድቅ ማድረጋቸውንና ሌሎች መረጃዎችን ይከታተላሉ።
🌍 Gebeya Global | Global News
Welcome to Gebeya Global, your trusted source for breaking global news, geopolitics, international affairs, and world updates.
US has decided not to provide military support to Saudi Arabia following secret talks with Houthi leaders in Yemen.
Donald Trump is weighing new military force options against Iran.
China has launched a new diplomatic initiative to de-escalate regional tensions in the Middle East.
UN stated that a deadly US rocket attack on a school in Iran could constitute a war crime.
Russia and China rejected a draft resolution imposing nuclear sanctions on Iran and more news.
👍 Like • Share • Subscribe
#GebeyaGlobal #GebeyaGlobalNews #MiddleEast #Geopolitics #ForeignPolicy #IranCrisis #YemenConflict #USForeignPolicy #donaldtrump #SaudiArabia #chinadiplomacy #UNSecurityCouncil #HouthiTalks #iransanctions #WarCrimes #globaldiplomacy