Перейти к содержимому

Ephrem Tamiru - huala endaykochish | ኤፍሬም ታምሩ _ ኋላ እንዳይቆጭሽ(lyrics video)

GOJO

0:00 / 0:00

Ephrem Tamiru - huala endaykochish | ኤፍሬም ታምሩ _ ኋላ እንዳይቆጭሽ(lyrics video)

556 644 просмотра · 6 л. назад
GOJO
23,1 тыс. подписчиков
556 644 просмотра · 6 л. назад
Please watch: "Elias Teshome - Kiyaye | ኪያዬ - New Ethiopian Music 2020 (lyrics) "    • Elias Teshome - Kiyaye | ኪያዬ - New Ethiopi...   -~- Ephrem Tamiru Huala Endaykochishi lyrics video DON'T FORGET TO LIKE COMMENT, SHARE, AND SUBSCRIBE IF YOU LIKE THE VIDEO. እንቅልፍ የማይወስደኝ ሌቱም ሚርዝምብኝ ምን ብዎድሽ ነው ፍቅርሽ ቢጠናብኝ ቁርጤን የማትነግሪኝ መውደድ ምላሽሽን በስስት እንዳልሞት ባክሽ አደራሽን አደራሽን ዋይ አደራሽን ዋይ አደራሽን ዋይ አደራሽን ዋይ የልቤ ዛሬስ መሻት ነፍሴን ሳስጨንቃት ዝም ያለው ምላሽሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ የልቤ ዛሬስ መሻት ነፍሴን ሳስጨንቃት ዝም ያለው ምላሽሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ለምኜ ሳጣሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ለምኜ ሳጣሽ ምንም ያልመሰለሽ የኔ ጉዳት ላንቺ ምኔ ነው ንገሪኝ ላንቺ ማይመቺ ሰውን አሳዝነሽ ቀንቶሽ ላትኖሪ የእጅ ይደርሳልና ተይ ተይ ግፍ አትስሪ ተይ ተይ ግፍ አትስሪ ተይ ተይ ግፍ አትስሪ ተይ ተይ ግፍ አትስሪ ተይ ተይ ግፍ አትስሪ የልቤ ዛሬስ መቻት ነፍሴን ሳስጨንቃት ዝም ያለው ምላሽሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ የልቤ ዛሬስ መቻት ነፍሴን ሳስጨንቃት ዝም ያለው ምላሽሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ለምኜ ሳጣሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ለምኜ ሳጣሽ ሰቶ መቀበል ነው የፍቅር ትርጉሙ አይሆን አይዋጣም ለብቻ መድከሙ ሰተዉት የማይተው ማንም የለምና ማረኝ እንዳትዪ ስሄድ እንደገና ስሄድ እንደገና ስሄድ እንደገና ስሄድ እንደገና ስሄድ እንደገና የልቤ ዛሬስ መቻት ነፍሴን ሳስጨንቃት ዝም ያለው ምላሽሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ የልቤ ዛሬስ መቻት ነፍሴን ሳስጨንቃት ዝም ያለው ምላሽሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ለምኜ ሳጣሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ስሄድ ስለይሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ስሄድ ስለይሽ #Ephrem_Tamiru #huala_Endaykochish #lyrics_video