Перейти к содержимому

መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ለሁለንተናዊ የብልጽግና ጉዞ ውጤታማነት መሰረት የሚሆን ተቋም ነው- አቶ አደም ፋራህ ‪@EthiopianNewsAgency‬

Ethiopian News Agency (ENA)

0:00 / 0:00

መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ለሁለንተናዊ የብልጽግና ጉዞ ውጤታማነት መሰረት የሚሆን ተቋም ነው- አቶ አደም ፋራህ ‪@EthiopianNewsAgency‬

511 просмотров · 1 г. назад
Ethiopian News Agency (ENA)
176 тыс. подписчиков
511 просмотров · 1 г. назад
በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ስለ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የሰጡት ማብራሪያ ብልፅግና ፓርቲን ጨምሮ የተለያዩ የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አመራር አባላት መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ማዕከልን ጎብኝተዋል። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ ማዕከሉ በተደማሪ አቅም ልንፈጥር የምንፈልገውን የተሳለጠ የአገልግሎት አሰጣጥ ስርዓትን ቁልጭ አድርጎ ከማሳየቱ በላይ ሁለንተናዊ ብልጽግና የማረጋገጥ ጉዟችን ተጨባጭ ውጤት እንዲያፈራ መሰረት የሚሆን ተቋም ነው ብለዋል። #ENA_News #ENANews #Ethiopian_News #EthiopiaNews #DailyNews #Todays_News #Mereja #Ethiopia_Today #Mereja_Media #EthiopianNewsToday #የኢትዮጲያ_ዜና #Seber_Zena #ሰበር_ዜና #Top_media #ዜና_ዛሬ #Update_news #Mereja #መረጃ #addis_mereja #አዲስ_መረጃ #ሰበር_ዜና #አማረኛ_ዜና #amaregna_zena #amharic_news #Mn_addis #news #yegna_mereja #tikus_mereja #ትኩስ_መረጃ #zena_kemesha #addis_neger #አዲስ_ነገር #Amharic_news #የሀገር_ውስጥ_ዜና #የውጭ_ዜና #ቢዝነስ #ስፖርት #ስፖርት_ዜና #እግርኳስ #ፕርሚየር_ሊግ #premier_league #የምሽት_ዜና #የቀን_መረጃ #zena #mereja #adis_neger #Daily_mereja #Abiy_Ahmed #AbiyAhmedAli #EthiopianPM #BreakingNews #ParlamaNews #Parlama_news #football_News #politics #political_news #East_Africa_news #News_Media #Middle_East #Ethiopia_TikTok #Middle_east_News #oddu #AU #African_union #AfricanUnion #trump #WhatIsNew #Today's_News #Yezare_Mereja #TodaysNews #Ethiopia_today #EthiopiaToday #Seber_Mereja #Donald_trump #CNN #BBC #France24 #Aljazeera #African_news #AfricaNews #green_legacy #News