Перейти к содержимому

መዘዝ | ታላላቅ ሀገራትን ያተራመሰው የእድሜ ማራዘሚያ መድሃኒት | ሙሉ ክፍል 1 | MEZEZ FULL NARRATION PART 1

ሰገነት ሚዲያ Segenete Media

0:00 / 0:00

መዘዝ | ታላላቅ ሀገራትን ያተራመሰው የእድሜ ማራዘሚያ መድሃኒት | ሙሉ ክፍል 1 | MEZEZ FULL NARRATION PART 1

983 просмотра · 13 ч назад
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
47,6 тыс. подписчиков
983 просмотра · 13 ч назад
ፕሮፌሰር ዴቪስ ማክዶናልድ C98 የተሰኘ እድሜን እስከ 150 ዓመት የሚያራዝም መድሃኒት በምርምር አገኙ። ይህ ግኝት ደሞ በሌሎች ሀገሮች በጣም ተፈላጊ ነው። ስለሆነም እኝህን ታዋቂ ሳይንቲስትና ተመራማሪ በማፈን የምርምሩን ውጤት ለራሳቸው ለማድረግ የሚሯሯጡ የስለላ ቡድን አቋቁመዋል ። ታዲያ ማን ይህን የምርምር ውጤት በእጁ ያስገባ ይሆን ? የፕሮፌሰር ዴቪስ ማክዶናልድ እጣፈንታስ ምን ይሆን ? መዘዝ ሙሉ ክፍል 1 ደራሲ :- ኧርቪንግ ዋላስ ተርጓሚ:- ሰለሞን ለማ ተራኪ:- የእሰይነሽ ልጅ በሰገነት ሚዲያ ተዘጋጅቶ የቀረበ 🔔 አዳዲስ ታሪኮች እንዲደርሷችሁ Subscribing አድርገው የደወል ምልክቷን ይጫኑ! #መዘዝ #ሙሉትረካ # Irving Wallace #AmharicAudiobook#አዲስትረካ #FullAudiobook #የአማርኛትረካ #ትርጉምመፅሐፍ #ትረካ #አርቪንግ ዋላስ #ሰገነትሚዲያ