እግዚአብሔር ያስታጥቀናል
የደቀመዝሙር መርሖዎች
0:00 / 0:00
እግዚአብሔር ያስታጥቀናል
454 просмотра · 5 л. назад
የደቀመዝሙር መርሖዎች
159 подписчиков
454 просмотра · 5 л. назад
መጽሐፍ ቅዱስ፥ ስለ አስተማሪዎች፥ ወንጌላዉያን፥ ወይም መጋቢያን፥ የሥልጠና መርሃ ግብር ምንም
አይናገርም። ታዲያ የዚህ ፍቺ፣ ሥልጠና አያሻንም፥ መከታተልም የለብንም ማለት ይሆን? እግዚአብሔር
የሚሰጠንን ስጦታዎች ለማዳበርና ለማበልፀግ፣ የሥልጠና ሚና (አስተዋፅኦ) ምንድን ነዉ?
---
ይህ ቪዲዮ የደቀ መዝሙርነት መርሖዎች አካል ሲሆን አንድ ለ አንድ በሚደረጉ የደቀ መዝሙርነት ስልጠናዎች እና የምክር አገልግሎት ወቅት፣ የትናንሽ የጥናት ቡድኖች ውስጥ እና ለስብከት በሚደረጉ ዝግጅትች ወቅት የለክፍያ ጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉ ግብአቶች ናቸው። በእዚህ ረዕስ ላይ በ www.Deamharic.org ላይ የተቀመጠውን የመሪዎች መመሪያ፣ የጥናት መመሪያ እና ሌሎች ከ 130 በላይ የሚሆኑ ግብአቶች ያለ ምንም ክፍያ ማግኘት ይቻላል።
አማሪኛ የመግባቢያ ቋንቋህ አይደለምን? የአንተን ቋንቋ መናገር አለመናገራችንን የምከተሉትን በሚያካትተው የርዕስ ምድቦች ውስጥ ተመልከት፡ / @discipleshipessentialsamharic
ለክርስቲያናዊ ህይወት መሰረታዊ ነገሮች፡
የተጠቃለሉ የርዕስ ዘርፎች፡
ለክርስቲያን ህይወት መሰረቶች፡
• እየሱስ ክርስቶስ ማን ነው?
• ድህነትን መረዳት?
• ክርስቲአናዊ ህይወት እና አለማዊ ምልከታ
• ከእግዚአብሄር ጋር ያለን ግንኙነት
• የወንጌል አገልግሎት መግቢያ?
•አራቱን መንፈሳዊ ህግታት በመጠቀም የወንጌል አገልግሎት
• ክርስቲያናዊ ስነ ምግባሮች
• እግዚአብሔር እና መንፈሳዊው ዓለም
የመንፈሳዊ አመራር መሰረቶች
•ደቀ መዝሙርንትን መመርመር
• አነስተኛ ቡድኖችን መምራት
• መንፈሳዊ ስጦታዎች
•ቤተክርስቲያን እና አምልኮ
• ቤተሰባዊ ህይወት
• የመሪዎች የህይወት ዘዬ
• ክርስቲያናዊ የባህሪ እድገት
•ይቅርታ እና እርቅ
• ክርስቲያናዊ አስተምህሮ
• ስለፓስተርነት መሰረታዊ ሃሳቦች
ይህ ግብአት በአለም ዙሪያ ከ 10000 በላይ በሚሆኑ አነስተኛ ቡድኖች ጥቅም ላይ ይውላል። ጥያቄ አለህ? ልትጀምር ትሻለህ? በ www.Deamharic.org አማካኝነት እኛን ልታገኘን ወይንም የበለጠ መርጃ ልታገኝ ትችላለህ።