Samsung Galaxy A17 vs A16 Price in Ethiopia – የትኛውን ብንገዛ ያተርፋል?
Dawud mhd
0:00 / 0:00
Samsung Galaxy A17 vs A16 Price in Ethiopia – የትኛውን ብንገዛ ያተርፋል?
3 847 просмотров · 4 месяца назад
Dawud mhd
1,09 тыс. подписчиков
3 847 просмотров · 4 месяца назад
በኢትዮጵያ ገበያ አዲስ ስልክ ለመግዛት አስበው ግራ ገብቶዎታል? በዚህ ቪዲዮ አዲሱን Samsung Galaxy A17 ከቀደመው Samsung Galaxy A16 ጋር በዝርዝር እናወዳድራለን! የትኛው ስልክ የተሻለ ካሜራ፣ ባትሪ እና ፐርፎርማንስ አለው? አሁን ባለው የኢትዮጵያ ወቅታዊ የገበያ ዋጋስ የትኛውን ብንገዛ ያተርፋል? መልሱን በቪዲዮው ውስጥ ያገኙታል።
Looking to buy a budget Samsung phone in Ethiopia? In this comprehensive comparison, we break down the Samsung Galaxy A17 vs Samsung Galaxy A16. We'll look at the price in Addis Ababa, screen specs, camera quality, gaming performance, and battery life to help you choose the best device for your money.
🔔 ለተጨማሪ ጠቃሚ የቴክኖሎጂ ቪዲዮዎች ቻናሉን Subscribe ማድረግ እንዳይረሱ!
👍 ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like እና ሼር ያድርጉት።
#SamsungGalaxyA17 #SamsungA16 #PriceInEthiopia #AmharicTech #Ethiopia #AddisAbaba #SamsungAmharic