በቆሻሻ መሬት ላይ የተጣለው ሊቅ | የሰላዩ ሚስጥር ክፍል 1 | Code to Zero Amharic Narration
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
0:00 / 0:00
በቆሻሻ መሬት ላይ የተጣለው ሊቅ | የሰላዩ ሚስጥር ክፍል 1 | Code to Zero Amharic Narration
11 459 просмотров · 1 мес. назад
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
47,4 тыс. подписчиков
11 459 просмотров · 1 мес. назад
ትውስታውን በሙሉ አጥቶ በዋሺንግተን ዲሲ የባቡር ጣቢያ መጸዳጃ ቤት ውስጥ በቆሻሻ ልብስ ተጎዝጉዞ የነቃው ምስጢረኛ ሰው… ስሙን፣ ማንነቱን፣ አልፎም የገዛ ፊቱን እንኳ ማወቅ አልቻለም። ህይወቱን ለማቆየት ሲል በባቡር ጣቢያው የባለሀብቱን ሻንጣ ለመስረቅ የተገደደው ይህ ሰው ማን ነው?
በኬን ፎሌት (Ken Follett) ተደርሶ ወደ አማርኛ የተተረጎመው «የሰላዩ ሚስጥር» (Code to Zero) አስደናቂና ውጥረት አዘል የሰላዮች ታሪክ ክፍል 1ን አሁኑኑ ተከታተሉ።
ተራኪ የእሰይነሽ ልጅ
ተርጓሚ አቤል ሰይፈ
🔔 ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ክፍሎቹን ይከታተሉ!