🇪🇹 ጎንደር — የኢትዮጵያ ነገሥታት ከተማ 👑 | የተደበቀው ታሪክና አስደናቂ ቅርሶች
Seven star ) ሰባት ኮከብ
0:00 / 0:00
🇪🇹 ጎንደር — የኢትዮጵያ ነገሥታት ከተማ 👑 | የተደበቀው ታሪክና አስደናቂ ቅርሶች
80 просмотров · 19 часов назад
Seven star ) ሰባት ኮከብ
1,53 тыс. подписчиков
80 просмотров · 19 часов назад
🇪🇹 ጎንደር — የኢትዮጵያ ነገሥታት ከተማ! 👑🏰
በዚህ ቪዲዮ ወደ ጎንደር እንጓዛለን። ጎንደር እንዴት የኢትዮጵያ ነገሥታት መናገሻ እንደሆነች፣ ፋሲል ግቢ ምን ያህል ታሪክ እንደያዘ፣ የፋሲለደስ መታጠቢያ፣ ደብረ ብርሃን ሥላሴ፣ ቋስቋም እና ሌሎች ታሪካዊ ቦታዎቿን እንመለከታለን።
በተጨማሪም የጎንደርን ባህል፣ ሙዚቃ፣ ሃይማኖት፣ ቱሪዝም፣ ንግድና የከተማዋን ዘመናዊ ሕይወት እንመለከታለን።
🏰 ፋሲል ግቢ
👑 የፋሲለደስ ቤተመንግሥት
💦 የፋሲለደስ ጥምቀተ ባሕር
⛪ ደብረ ብርሃን ሥላሴ
👸 ቋስቋም
🎨 የጎንደር ሥዕልና ጥበብ
🥁 ባህላዊ ሙዚቃና ዳንስ
🏔️ የስሜን ተራሮች
🌍 የጎንደር የቱሪዝም አቅም
ጎንደር ከተማ የታሪክ፣ የባህል፣ የእምነትና የቅርስ ታላቅ ማዕከል ናት። 🇪🇹
👍 ቪዲዮውን Like ያድርጉ
💬 አስተያየታችሁን Comment ላይ ይጻፉ
🔔 ለተጨማሪ የኢትዮጵያ ታሪክና አስገራሚ ቦታዎች Subscribe ያድርጉ።
#ጎንደር #Gondar #Ethiopia #ፋሲልግቢ #EthiopianHistory #TravelEthiopia