Перейти к содержимому

ቤት ጥያቄ ላላቸው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከተማ አስተዳደሩ ያዘጋጀው አዲስ እቅድ የከንቲባ አዳነች አበቤ ልዩ ኢንተርቪው ትንታኔ

መረጃ Mrshemsu

0:00 / 0:00

ቤት ጥያቄ ላላቸው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከተማ አስተዳደሩ ያዘጋጀው አዲስ እቅድ የከንቲባ አዳነች አበቤ ልዩ ኢንተርቪው ትንታኔ

8 149 просмотров · 5 дней назад
መረጃ Mrshemsu
3,12 тыс. подписчиков
8 149 просмотров · 5 дней назад
በዚህ ቪዲዮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አበቤ አዲስ ዓመትን በማስመልከት በሰጡት ልዩ ቃለ-መጠይቅ ላይ ያነሷቸውን ዋና ዋና የቤት ልማት ጉዳዮች ተንትነን አቅርበናል። በቪዲዮው የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች፡ 0:00 - መግቢያ - ከ46,000 በላይ የበጎ አድራጎት ቤቶች ግንባታ - 480,000 አጠቃላይ ቤቶች እና የ47% የግል ሴክተር ድርሻ - የቆዩ የቤት ጥያቄዎች እና የ60 ቢሊዮን ብር የቦንድ ብድር አከፋፈል - የቀጣይ 5 ዓመታት የቤት ልማት ዋና ትኩረት 📌 ቪዲዮውን Like እና Share በማድረግ መረጃውን ለሌሎች ያድርሱ! 📌 አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት mrshemsu Mereja ቻናልን Subscribe ያድርጉ!