አዋርደው ተዋረዱ! ሮናልዶ እና ዦርዥ ዠሱስ ተጋጩ! እውነቱን ይፋ አደርጋለሁ! ክርስቲያኖ ሮናልዶ በገዛ ፈቃዱ ለቀቀ #cr7 #ronaldo #cristiano
Dimket Tour - ድምቀት ቱር
0:00 / 0:00
አዋርደው ተዋረዱ! ሮናልዶ እና ዦርዥ ዠሱስ ተጋጩ! እውነቱን ይፋ አደርጋለሁ! ክርስቲያኖ ሮናልዶ በገዛ ፈቃዱ ለቀቀ #cr7 #ronaldo #cristiano
219 просмотров · 9 дней назад
Dimket Tour - ድምቀት ቱር
7,45 тыс. подписчиков
219 просмотров · 9 дней назад
የ41 ዓመቱ የዓለማችን ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከአዲሱ የፖርቱጋል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዦርዥ ዠሱስ ጋር በተፈጠረ ከፍተኛ አለመግባባት ምክንያት ከብሔራዊ ቡድኑ የልምምድ ካምፕ በገዛ ፈቃዱ መልቀቁን አስታውቋል።
በኔሽንስ ሊግ ከኖርዌይ ጋር በነበረው ጨዋታ 90 ደቂቃ በተጠባባቂ ወንበር ላይ መሬቱ እና ከዴንማርክ ጨዋታ በፊት አሰልጣኙ በሰጡት መግለጫ ምክንያት የተነሳው ውዝግብ፣ ሮናልዶ ከፖርቱጋል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ፔድሮ ፕሮኤንሳ ጋር የተደረገውን አስቸኳይ ስብሰባ ውድቅ በማድረግ ውሳኔውን እንዲያፋጥን አድርጎታል።
"እውነቱን በቅርቡ ይፋ አደርጋለሁ" ሲል መልዕክት አስተላልፏል። ሙሉ መረጃውን እና የሁኔታውን ዝርዝር በቪዲዮው ይከታተሉ።
ለተጨማሪ የእግር ኳስ መረጃዎች ቻናላችንን Subscribe ማድረጎን አይርሱ!
Football icon Cristiano Ronaldo has officially left the Portugal national team training camp following a major disagreement with new head coach Jorge Jesus.
The tension reached a boiling point after Ronaldo was left on the bench for the full 90 minutes during the Nations League match against Norway, followed by hints from Jorge Jesus that Ronaldo would not start against Denmark. Despite emergency intervention from Portuguese Football Federation President Pedro Proença, Ronaldo chose to step away, stating on social media that he will eventually reveal the full truth to the Portuguese people.
Watch the full video for an in-depth breakdown of this massive football story!
Don't forget to Like, Share, and Subscribe for more football updates!
#CristianoRonaldo #Ronaldo #JorgeJesus #PortugalNT #NationsLeague #CR7 #FootballNews #RonaldoLeavesPortugal
#ክርስቲያኖሮናልዶ #ፖርቱጋል #ሮናልዶ #ዦርዥዠሱስ #የእግርኳስወሬ #Ronaldo #CristianoRonaldo #Portugal #AmharicSportNews #trending #trendingvideo #trendingshorts #trendingreels #trendingnow #viralvideo #viralreels #viralvideos #viralnews #ebstv #seifufantahun #seifufantahunonebs #abaytv #comedy #comedyvideo #eshetumelese