Перейти к содержимому

የእመቤታችን ስደት መዝሙር፣ የእመቤታችን ድንግል ማርያም ስደት መዝሙሮች፣ የጽጌ ፆም መዝሙር Tsige Tsome Orthodox Mezmur[New mezmur]

ዮሐናን መዝ Yohanane Mzm

0:00 / 0:00

የእመቤታችን ስደት መዝሙር፣ የእመቤታችን ድንግል ማርያም ስደት መዝሙሮች፣ የጽጌ ፆም መዝሙር Tsige Tsome Orthodox Mezmur[New mezmur]

467 539 просмотров · 4 г. назад
ዮሐናን መዝ Yohanane Mzm
49,1 тыс. подписчиков
467 539 просмотров · 4 г. назад
በመጀመሪያ እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ ወደ ቻናላችን መጡ። ስለጎበኙን እናመሰግናለን። ከተመቾት LIKE, SHARE ,COMMENTS, subscriber ሳብስክራብ በማድረግና የደወል ምልክቱን በመጫን #የእመቤታችን_መዝሙር #እመቤታችን_ድንግል_ማርያም_መዝሙሮች #Mariam_Mezmur #መዝሙር telegram : https://t.me/Netsanet4 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ፍቅሯን በልባችን ጣዕሟን በአንደበታችን ታሳድርና እኛ የአሥራት ልጆቿ ኢትዮጵያዊያን እድለኞች እኮ ነን ተመልከቱ እስኪ ፦ አንዲት ሴት ስታረግዝ ማርያም ትዳብስሽ ትባላለች ምጥ ሲይዛት ማርያም ማርያም እየተባለ ያዋልዷታል ወልዳ ሊጠይቋት ሲመጡ እንኳን ማርያም ማረችሽ ይሏታል ሲወጡ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ይላሉ ልጇ በአራስ ቤት ሆኖ ሲስቅ ስታየው ማርያም እያጫወተችህ ነው ትላለች እናቱ ሰውነታችን ላይ ያለውን ነጠብጣብ እየቆጠርን ማርያም ሳመቺኝ ብለን አደግን በልጅነታችን ሥንጫወት የማርያም መንገድ ስጠኝ እያልን ተጫውተናል ተጣልተን ስንታረቅ በማርያም ጣታችን በማርያም እንታረቅ እንላለን ሰው ሣይጠራን ግን የተጠራን መሥሎን የጠራን ሰው ሰይኖር ሲቀር የማርያም ብቅል እየፈጨሁ ነው እንላለን!!! ሠማይ ላይ ቀስተ ደመና ስናይ የማርያም መቀነት እንላለን ዛሬ ወረርሺኝ ሲመጣብን እንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ ብለን ጮኸን ይሰማናል!!! ሰምቶናልም !!! ቅድስት ሆይ ለምኚልን !!!