እለተ ሰንበት ዉብ ጊዜ እንዴት ታሳልፋላችሁ
tigist የገጠሯ
0:00 / 0:00
እለተ ሰንበት ዉብ ጊዜ እንዴት ታሳልፋላችሁ
47 просмотров · Трансляция закончилась 2 нед. назад
tigist የገጠሯ
245 подписчиков
47 просмотров · Трансляция закончилась 2 нед. назад
🌿 የእለተ ሰንበት ውብ ጊዜ | ከገጠር ተፈጥሮ ጋር
እንኳን ለተባረከችው የሰንበት ቀን በሰላም አደረሳችሁ! ❤️🙏
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች፣ ዛሬን ቀን በደስታ፣ በፍቅርና በሰላም እናሳልፍ። የገጠርን ውብ ተፈጥሮ እየተደሰትን አብረን እንዋል። 🌳☀️
ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው ይመልከቱ። ከወደዳችሁት 👍 ላይክ አድርጉ፣ ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ ያድርጉ፣ ለወዳጆቻችሁም ሼር አድርጉ። ❤️
እግዚአብሔር የሰላምና የበረከት ቀን ያድርግላችሁ! 🙏
#እለተሰንበት #የገጠርሕይወት #ተፈጥሮ #EthiopianVillage #ትግስትየገጠሯ