Перейти к содержимому

የሌሊት ፀሎት/YelelitTslot/#breakthroughprayer #protestantprayer #christianprayerp #fastingprayer #prayer

Servant Paul Abera

0:00 / 0:00

የሌሊት ፀሎት/YelelitTslot/#breakthroughprayer #protestantprayer #christianprayerp #fastingprayer #prayer

9 500 просмотров · 1 месяц назад
Servant Paul Abera
9,05 тыс. подписчиков
9 500 просмотров · 1 месяц назад
Song of Solomon 2 አማ62 - መኃልየ 9: ውዴ ሚዳቋን ወይም የዋላን እምቦሳ ይመስላል፡ እነሆ፥ በመስኮቶች ሲጐበኝ፥ በዓይነ ርግብም ሲመለከት፥ እርሱ ከቅጥራችን በኋላ ቆሞአል። 10: ውዴ እንዲህ ብሎ ተናገረኝ፦ ወዳጄ ሆይ፥ ተነሺ ውበቴ ሆይ፥ ነዪ። 11: እነሆ፥ ክረምት አለፈ፥ ዝናቡም አልፎ ሄደ። 12: አበቦች በምድር ላይ ተገለጡ፥ የዜማም ጊዜ ደረሰ፥ የቊርዬውም ቃል በምድራችን ተሰማ። 13: በለሱ ጐመራ፥ ወይኖችም አበቡ፡ መዓዛቸውንም ሰጡ፡ ወዳጄ ሆይ፥ ተነሺ፡ ውበቴ ሆይ፥ ነዪ። 14: በዓለት ንቃቃትና በገደል መሸሸጊያ ያለሽ ርግብ ሆይ፥ ቃልሽ መልካም ፊትሽም ያማረ ነውና፡ መልክሽን አሳዪኝ፥ ድምፅሽንም አሰሚኝ። #breakthroughprayer #protestantprayer #christianprayer #fastingprayer #prayer #prophecy #prayerwarrior #propheticword #prophet