'' ወእመአኮ''የእመቤታችን ልዩ ጣዕመ ዝማሬ በዋካ ዘማሪያን|Wemako_Ethiopian. Orthodox Mezmur 2017
Waka media ዋካ ሚዲያ
0:00 / 0:00
'' ወእመአኮ''የእመቤታችን ልዩ ጣዕመ ዝማሬ በዋካ ዘማሪያን|Wemako_Ethiopian. Orthodox Mezmur 2017
892 789 просмотров · 1 г. назад
Waka media ዋካ ሚዲያ
16,7 тыс. подписчиков
892 789 просмотров · 1 г. назад
የመዝሙሩ ባለቤት መርጌታ ዘሚካኤል
ወእመአኮ
ወእመ አኮ ከመወሬዛ ኃየል
ውስጠ አድባረ ቤቴል
ሀሌሉያ አበባ ነሽ ድንግል
" ጊዜው ያላለፈ
" አብቦ ጠውልጎ
" ደርቆ ያልረገፈ
አዛኝ የለኝም ድንግል ሳለው በህይወቴ
ጡቷን ሳልጠግበው ድሮ ጥላኝ እናቴ
አንቺን የሰጠኝ ጌታ ይመስገንልኝ
ከእንግዲህ ወዲህ ካንቺ ማንም አይለየኝ
አዝማች
ሀሌሉያ እኔም እንደ ኤፍሬም
" እንዳመሰግንሽ
" አመስግነኝ የሚል
" አሰሚኝ ከቃልሽ
አዛኝ የለኝም ድንግል ሳለው በህይወቴ
ጡቷን ሳልጠግበው ድሮ ጥላኝ እናቴ
አንቺን የሰጠኝ ጌታ ይመስገንልኝ
ከእንግዲህ ወዲህ ካንቺ ማንም አይለየኝ
አዝማች
ሀሌሉያ ማዕበሉ ገፍቶ
" ቢታወክ ህይወቴ
" ሐመረ ኖህ ድንግል
" ሆንሽኝ መሠረቴ
አዛኝ የለኝም ድንግል ሳለው በህይወቴ
ጡቷን ሳልጠግበው ድሮ ጥላኝ እናቴ
አንቺን የሰጠኝ ጌታ ይመስገንልኝ
ከእንግዲህ ወዲህ ካንቺ ማንም አይለየኝ
ሀሌሉያ ሠባራውን ልቤን
" ደገፍሽው እንዲቆም
" ውለታሽ አያልቅም
" ብጮህ ለዘላለም
አዛኝ የለኝም ድንግል ሳለው በህይወቴ
ጡቷን ሳልጠግበው ድሮ ጥላኝ እናቴ
አንቺን የሰጠኝ ጌታ ይመስገንልኝ
ከእንግዲህ ወዲህ ካንቺ ማንም አይለየኝ
ዋካ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የዝማሬ ሥርዓትን የጠበቁ መዝሙራት የሚያደርስ ሚዲያ ነው Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🔔