Перейти к содержимому

በአረብ ሀገር ላሉ ወገኖች የቁርስ የምሳ እና የእራት ምግቦች ስም ዝርዝር በአረብኛ

Mezeda Tube መዚዳ

0:00 / 0:00

በአረብ ሀገር ላሉ ወገኖች የቁርስ የምሳ እና የእራት ምግቦች ስም ዝርዝር በአረብኛ

1 651 просмотр · 9 дн. назад
Mezeda Tube መዚዳ
395 подписчиков
1 651 просмотр · 9 дн. назад
በዚህ ቪዲዮ በአረብ አገር ቤት ውስጥ በየቀኑ ሊያጋጥሙን የሚችሉ የምግብ አረብኛ ቃላትንና አገላለጾችን እንማራለን 🍳🍚 🍳 የቁርስ ምግቦች 🍚 የምሳ ምግቦች 🍲 የእራት ምግቦች ☕ የመጠጥ ስሞች 🗣️ የምግብ ትዕዛዞች 🏠 በቤት ውስጥ የሚጠቅሙ የዕለት ተዕለት አረብኛ አገላለጾች እንደ “سوي الفطور”، “سوي الغداء”، “سوي العشاء” ያሉ አገላለጾችን ከአረብኛ ጽሑፋቸው፣ ከአማርኛ አጠራራቸው እና ከትርጉማቸው ጋር በቀላሉ እንማራለን። ይህ ቪዲዮ በአረብ አገር የምትኖሩ ወይም አረብኛን ከአማርኛ ጋር በቀላሉ መማር ለምትፈልጉ ሰዎች ይጠቅማል። ❤️ ቪዲዮው ከጠቀማችሁ Subscribe አድርጉ፣ እንዲሁም ለሌሎች አረብኛ መማር ለሚፈልጉ ሰዎች አጋሩ። 🌷 Welcome to our channel! In this video, you will learn the names of different foods in Arabic with their Amharic meanings. We have categorized the food items into Breakfast, Lunch, and Dinner to make it easy for you to learn and remember. This is especially helpful for Ethiopians living in Arab countries who want to improve their Arabic language skills quickly. If you find this video helpful, please Don't forget to Like, Share, and Subscribe for more videos! #አረብኛ_በአማርኛ #የምግብ_ስሞች_በአረብኛ #LearnArabic #ArabicInAmharic #EthiopianYouTube #አረብኛን_በቀላሉ #ArabicFoodNames#አረብኛ_መማሪያ_ቋንቋ#viral _Ethiopian#mezda_tubeመዚዳ