Перейти к содержимому

ታሪካዊው የአበጋዙ  ክብረወርቅ ሺዎታ የክብር ምሽት | በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

EBC Entertainment

0:00 / 0:00

ታሪካዊው የአበጋዙ  ክብረወርቅ ሺዎታ የክብር ምሽት | በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

18 910 просмотров · 10 часов назад
EBC Entertainment
606 тыс. подписчиков
18 910 просмотров · 10 часов назад
የዘመናዊ የኢትዮጵያ ሙዚቃ አቅኚ፣ የተዋጣለት የኪቦርድ ተጫዋች፣ አቀናባሪ፣ ፕሮዲዩሰር እና መምህር ለሆነው ለአንጋፋው አበጋዙ ክብረወርቅ ሺዎታ ጥቅምት 11 ቀን 2019 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የባህል ማዕከል 61ኛው የኪነ-ጥበብ ምሽት ደማቅ የክብር እውቅና ተሰጥቷል። ለአራት አስርት ዓመታት ላበረከተው አስተዋጽኦ በጋሽ መሀሙድ አህመድ እና አንጋፋ አርቲስቶች ታጅቦ በተካሄደው በዚህ ታሪካዊ ምሽት ላይ ዳዊት ፅጌ፣ ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ እና ሌሎችም ድምፃውያን ማራኪ ሥራዎቻቸውን አቅርበዋል! #አበጋዙክብረወርቅ #አበጋዙክብረወርቅሺዎታ #ጋሽመሀሙድአህመድ #የሙዚቃሊቅ #አዲስአበባዩኒቨርሲቲ #የኪነጥበብምሽት #ኢትዮጵያንሙዚቃ #አንጋፋአርቲስቶች #የክብርምሽት #እውቅና #ዘመንተሻጋሪ #AbegazuShiota #MahmoudAhmed #EthiopianMusic #AddisAbabaUniversity #addisabebauniversity #LegendaryMusician #TributeNight #EthiopianArt #MusicProducer #LiveMusic #EthiopianLegend  #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna