Перейти к содержимому

ልዩ የበዓል ዝግጅት ከነዳንሱ #ተደሰትን #ethiopia #viralvideo

Miky tube ሚኪ ቲዩብ

0:00 / 0:00

ልዩ የበዓል ዝግጅት ከነዳንሱ #ተደሰትን #ethiopia #viralvideo

16 482 просмотра · 1 день назад
Miky tube ሚኪ ቲዩብ
22,9 тыс. подписчиков
16 482 просмотра · 1 день назад
ውድ ቤተሰብ እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደዘመነ ሉቃስ በሰላም አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የፍቅር እንዲሆን በሚኪ ቲዩብ ስም እንመኛለን በቅድስት ሀገር እስራኤል ዘንድሮ በደማቅ አከበርን ልዩ የሚያደርገው ከሌላው ጊዜ የእስራኤል የዘመን መለወጫና የኢትዮጵያ የዘመን መለወጫ በአንድ ቀን መከበሩና በወላይታ ዘፈን መቀበላችን ነበረ ደስ የሚል በዓል አሳለፍን የቀረውን ተጋበዙልን እንወዳችኋለን #mikytube #viral #viralvideo #video #ethiopia #ethiopianmusic #israel #drama #shortvideo