🔴 ሳውድ አረቢያ አስደንጋጭ ውሳኔ! የኢትዮጵያውያን ቅጥር ታገደ የቀይ ባህር ጦርነት የትራንፐ ዝምታ !
ወንጀልና ፍርድ
0:00 / 0:00
🔴 ሳውድ አረቢያ አስደንጋጭ ውሳኔ! የኢትዮጵያውያን ቅጥር ታገደ የቀይ ባህር ጦርነት የትራንፐ ዝምታ !
798 просмотров · 4 дня назад
ወንጀልና ፍርድ
179 подписчиков
798 просмотров · 4 дня назад
🇸🇦 በሳውዲ አረቢያ የኢትዮጵያውያን የቤት ሠራተኞች ቅጥርን ማቆም መገለጹ በብዙ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ጥያቄ አስነስቷል። ይህ ሁኔታ በሳውዲ አረቢያ ለመስራት በማሰብ ላይ ባሉ ኢትዮጵያውያን እና በአሁኑ ጊዜ በሥራ ላይ ባሉ ሠራተኞች ላይ ምን ተፅዕኖ ይኖረዋል?
በዚህ ቪዲዮ የሳውዲ አረቢያ የኢትዮጵያውያን ሠራተኞች ጉዳይ፣ የቅጥር ሂደት፣ በሳውዲ የሚሰሩ ኢትዮጵያውያን ሠራተኞች የሚያጋጥሟቸው ችግሮች እና የሥራ ሁኔታዎች በዝርዝር እንመለከታለን።
በተለይም ብዙ ኢትዮጵያውያን ሴቶች በውጭ አገር ሲሰሩ የሚያጋጥሟቸውን የሥራ ችግሮች፣ በደል እና ከባድ የሕይወት ሁኔታዎች በመመልከት ይህ ጉዳይ ለምን ትኩረት እንደሚሻ እንወያያለን።
📌 ለሳውዲ አረቢያ ለመስራት የምታስቡ ከሆነ ይህን መረጃ እስከመጨረሻው ይመልከቱ።
🔔 ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ፣ Like ያድርጉ እና ቪዲዮውን ለሌሎች ያጋሩ።
#ሳውዲአረቢያ #ኢትዮጵያውያን #የኢትዮጵያውያንሰራተኞች #SaudiArabia #EthiopianWorkers #SaudiJobs #የቤትሰራተኞች #ወንጀልናፍርድ