Перейти к содержимому

🔴 ከባድ ማስጠንቀቂያ ለሙስሊም ቲክቶከሮች || ከኡስታዝ ሳዳት ከማል እና || ሁላችሁም subscribe ያድርጉ #ነጃህ_ሚዲያ #የኔ_መንገድ #adeydrama

Alif Tube

0:00 / 0:00

🔴 ከባድ ማስጠንቀቂያ ለሙስሊም ቲክቶከሮች || ከኡስታዝ ሳዳት ከማል እና || ሁላችሁም subscribe ያድርጉ #ነጃህ_ሚዲያ #የኔ_መንገድ #adeydrama

5 302 просмотра · 3 г. назад
Alif Tube
56 тыс. подписчиков
5 302 просмотра · 3 г. назад
ከባድ ማስጠንቀቂያ ለሙስሊም ቲክቶከሮች || ከኡስታዝ ሳዳት ከማል እና #ነጃህ_ሚዲያ #የኔ_መንገድ #adeydrama የአርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ! የአርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ሥርዓተ ቀብር በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ዛሬ ተፈጽሟል።አርቲስት ታሪኩ ለብቻው መብላት የማይወድ ወገን ጓደኞቹን ሰብሳቢ ትንሽ ትልቁን አክባሪ እንደነበር በወዳጅ ዘመዶቹ ተመስክሮለታል። የአርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ ቀብር አስፈጻሚ ኮሚቴ እንዲሁም ወዳጆቹ  አርቲስቱን በሚመለከት በማህበራዊ ትስስር ገፅ ላይ የሀሰት መረጃዎችን  በማስተላለፍ ላይ ያሉ ግለሰቦች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡም መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።በተወለደ በ38 አመቱ ትናንት ያረፈው አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ የአንድ ወንድ ልጅ አባት ነበር።