Перейти к содержимому

ለደራሲ እና አሰላሳይ ሙሐመድ አሊ ዩሱፍ (ቡርሃን አዲስ) ልዩ የክብር እና የምስጋና ፕሮግራም - ክፍል 1 #minbertv

Minber TV

0:00 / 0:00

ለደራሲ እና አሰላሳይ ሙሐመድ አሊ ዩሱፍ (ቡርሃን አዲስ) ልዩ የክብር እና የምስጋና ፕሮግራም - ክፍል 1 #minbertv

9 494 просмотра · 1 месяц назад
Minber TV
847 тыс. подписчиков
9 494 просмотра · 1 месяц назад
ለሰው መድኃኒቱ ሰው ነው። ሕመሙም ሰው የሚሆንበት ጊዜ አለ፣ አጥፊውም ጭምር። ሰው ምን በሥልጣን ከፍ ቢል፣ በጥበብ ቢልቅ፣ በዒልም ቢረቅቅ.. ሥራውን አይቶ የሚመዝን ፣ የሚያበረታታ፣ ለሥራው ዋጋ የሚሰጥ፣ በአድናቆት ድጋፉን ፣ ወገንተኝነቱን የሚያሳይ ከሌለ ጥበቡም ይጠብባል፣ ብቃቱም ይተንናል። ባለፈው ሳምንት ሐምሌ 6/2018 በማሪዮት ሆቴል፣ ሙሐመድ አሊ /ቡርሃን አዲስን የሚያከብርና የሚያበረታታ የምሥጋና መድረክ ተዘጋጅቶ ነበር። የመድረኩን ድባብ ክፍል አንድ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV Copyright @MinberTV 👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 https://t.me/Minber_Merkuz_Discuss ★★★★★ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️ 📍YouTube 👉    / @minbertv1   📍Facebook👉   / minbertv1   📍Telegram👉 https://t.me/minbertv 📍TikTok 👉   / minber_tv   📍Instagram 👉   / minbertv   📍X / Twitter 👉   / minbertv   📍Website 👉 https://www.minbertv.com