Перейти к содержимому

ሐዋርያው ዮሐንስ፡ ጥር 4 ለምን ይከበራል?| ምስጢራዊው የፍቅር ሐዋርያ| Kidus Yohannes| በትረ ጊዮርጊስ

በትረ ጊዮርጊስ | Betre Tube

0:00 / 0:00

ሐዋርያው ዮሐንስ፡ ጥር 4 ለምን ይከበራል?| ምስጢራዊው የፍቅር ሐዋርያ| Kidus Yohannes| በትረ ጊዮርጊስ

579 просмотров · 8 месяцев назад
በትረ ጊዮርጊስ | Betre Tube
4,55 тыс. подписчиков
579 просмотров · 8 месяцев назад
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። #ቅዱስዮሐንስ #ዮሐንስወልደነጐድጓድ #ፍቁረእግዚእዮሐንስ #ሐዋርያውዮሐንስ #ኦርቶዶክስተዋሕዶ # Kidus Yohannes በዚህ ልብ አንጠልጣይ መንፈሳዊ ትረካ፣ "የፍቅር ሐዋርያ" እየተባለ ስለሚጠራው ስለ ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጐድጓድ ድንቅ ሕይወት እንቃኛለን። ከገሊላ ባሕር ጥሪ እስከ ፍጥሞ ደሴት ግዞት፣ ከእመቤታችን አደራ እስከ ኤፌሶን ተአምራት ያለውን ሰፊ ታሪክ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ቪዲዮው የሚያካትታቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦ • የቅዱስ ዮሐንስ ጥሪና ከእመቤታችን ጋር የነበረው የ፲፮ ዓመታት ቆይታ። • በኤፌሶንና በአንጾክያ የተደረጉ ገራሚ ተአምራት። • የጊልስ ታሪክ፦ ለዘመኑ ክርስቲያኖች ታላቅ ማስጠንቀቂያ! ክርስትና በመጠመቅ ብቻ ለምን አያበቃም? የአባትነት ፍቅር ሲጎድል ወጣቶች እንዴት ለጥፋት እንደሚጋለጡና የዮሐንስ ርኅራኄ እንዴት ነፍሰ ገዳይን ወደ ቅዱስነት እንደቀየረው የሚያሳይ ትምህርታዊ ትረካ። ዋና መልእክት፦ ክርስትና ጅማሬ ሳይሆን እስከ መጨረሻው በበጎ ምግባር የመጽናት ጉዞ ነው። In this deeply moving spiritual narrative, we explore the extraordinary life of St. John the Evangelist, also known as the "Apostle of Love." From the shores of Galilee to the heights of Patmos, John’s journey is a testament to unwavering faith and compassion. This video highlights: • His divine calling and his special bond with the Virgin Mary. • The miracles in Antioch and the humility of his "servitude" in Ephesus. • The Story of Gills: A powerful lesson for modern Christians. Why is baptism just the beginning? How can a lack of spiritual fatherhood lead a soul to darkness? Watch how St. John’s relentless love won back a ruthless bandit leader from the brink of hell. Key Lesson: Christianity is not just a start; it’s a continuous journey of virtue.