የመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች | ፓ/ር ዳንኤል መኮንን | 1983 ዓ.ም @AwareGospelLightEthiopia
Gospel Light Church Aware Branch
0:00 / 0:00
የመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች | ፓ/ር ዳንኤል መኮንን | 1983 ዓ.ም @AwareGospelLightEthiopia
10 607 просмотров · 4 месяца назад
Gospel Light Church Aware Branch
46,7 тыс. подписчиков
10 607 просмотров · 4 месяца назад
ይህ በ1983 ዓ.ም (እ.ኤ.አ 1991) የቀረበው ታሪካዊ ትምህርት፣ ከ35 ዓመታት በፊት የተሰጠ ቢሆንም ዛሬም ድረስ ለቤተ ክርስቲያን እጅግ አስፈላጊና ሚዛናዊ የሆነ መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነትን ይዟል። 📖✨
በአሁኑ ሰዓት በመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች ዙሪያ የሚታዩትንና ብዙዎችን ግራ የሚያጋቡ ጽንፍ የረገጡ አመለካከቶችን በማረም፣ ስጦታዎች ዛሬም በቤተ ክርስቲያን እንደሚሠሩና መለኮታዊ ዓላማቸውም ምን እንደሆነ በዝርዝርና በማስረጃ ያስረዳል። 🕊🔥
ይህ ቪዲዮ ዛሬ በዘመናችን ለምንጠይቃቸውና ለምንከራከርባቸው በርካታ ጥያቄዎች አርኪ ምላሽ የሚሰጥ በመሆኑ፣ ሙሉውን መልእክት ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን እንዲከታተሉትና ሌሎችም ከዚህ ሚዛናዊ ትምህርት እንዲታነጹ በማጋራት (Share በማድረግ) የበኩላችሁን እንድትወጡ እንጋብዛለን። 🙏