Перейти к содержимому

የተልባ፣ የሩዝ እና የእጣን ተአምረኛ የፊት ሳሙና አሰራር ለማዳት እና ለጠቆረ ፊት | Organic Face Soap

Nibret tubeንብረት የመንዝ

0:00 / 0:00

የተልባ፣ የሩዝ እና የእጣን ተአምረኛ የፊት ሳሙና አሰራር ለማዳት እና ለጠቆረ ፊት | Organic Face Soap

871 просмотр · 10 часов назад
Nibret tubeንብረት የመንዝ
68,2 тыс. подписчиков
871 просмотр · 10 часов назад
የተልባ፣ የሩዝ እና የእጣን ተአምረኛ የፊት ሳሙና አሰራር ለማዳት እና ለጠቆረ ፊት | Organic Face Soapሰላም የኔ ውዶች\! ዛሬ ለፊታችንና ለሰውነታችን ጥራት የሚሆን፣ ማዳትን፣ የብጉር ጠባሳን እና የጠቆረ ቆዳን ጽድት አድርጎ ቆዳችንን እንደ ህፃን ልጅ የሚያለሰልስ ድንቅ የዕጣን፣ የሩዝ እና የተልባ ሳሙና አሰራር ይዤላችሁ መጥቻለሁ። ይህ ሳሙና ቆዳን ከመሸብሸብ የሚከላከል፣ የሚወጥርና ተፈጥሯዊ ወዝ የሚሰጥ ነው። አሰራሩን እስከ መጨረሻው ተከታትላችሁ በቤታችሁ ሞክሩት። ቪዲዮውን ከወደዳችሁት *Like* ማድረጋችሁን፣ ለወዳጅ ዘመድዎ *Share* ማድረጋችሁን እና አዳዲስ የምለቃቸው ቪዲዮዎች እንዲደርሷችሁ *Subscribe* ማድረጋችሁን አትርሱ\! ----- *የቪዲዮ የጊዜ ክፍፍል (Timestamps)* 00:00 - መግቢያ (የዕጣን እና ተልባ ሳሙና ጥቅሞች) 00:54 - የሚያስፈልጉ ግብዓቶች (ነጭ ዕጣን፣ ተልባ እና ሩዝ) 02:15 - ግብዓቶቹን ማጠብና ማዘጋጀት 03:07 - እሳት ላይ መጣድና አበሳሰል 04:05 - ሳሙናውን መፈቅፈቅና ማቅለጥ 06:21 - የዕጣኑና የተልባው ጄል ዝግጅት 07:00 - ለሰውነት ስክራፕ (Scrub) የሚሆነውን ማዘጋጀት 07:38 - ውህዱን ማዋሃድና ማብሰል 08:52 - ቅርጽ ማውጫ እቃዎች ውስጥ መገልበጥ 09:40 - ሳሙናውን የማድረቅና የአጠቃቀም #FrankincenseSoap #FlaxseedSoap #NaturalSkincare #HomemadeSoap #SkinBrightening #GlowingSkin #AntiAgingSoap #DIYBeauty ClearSkin