Перейти к содержимому

🔴 መድኃኔዓለም - ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ || Medhanealem - Deacon Kedametsega Yohanis #New_Mezmur #ጊዮርጊስ❤

Kedametsega Yohanis Official - ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ

0:00 / 0:00

🔴 መድኃኔዓለም - ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ || Medhanealem - Deacon Kedametsega Yohanis #New_Mezmur #ጊዮርጊስ❤

38 просмотров · 1 ч назад
Kedametsega Yohanis Official - ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ
76 тыс. подписчиков
38 просмотров · 1 ч назад
በቸርነትህ ነው እዚህ መድረሴ በምህረትህ ነው እዚህ መድረሴ መድኃኔዓለም ሆነህ ሞገሴ ኢየሱስ ክርስቶስ የጽድቅ ልብሴ አዝ ያን የመከራ ቀን በስምህ ወጣሁኝ ማያልፍ የመሰለኝ አልፎልኝ አየሁኝ ዛሬም በሰገነት አቆምከኝ በክብር እንዴት ልዘርዝረው ለኔ ያለህን ፍቅር      አዝ የተሰበርኩበት ያለፈ ታሪኬን ለውጠህ አቆምከኝ አጽንተህ ጉልበቴን ተለወጠ ሃዘኔ ወደ ፍፁም ደስታ ተስፋዬ ለምልሞ ሆነኸኝ መከታ       አዝ ማይሆን የመሰለኝ ይሄ ታላቅ ነገር ሆኖልኝ አየሁት በአንተ በእግዚአብሔር አንተን አስቀድሜ መቼ ጎደለብኝ በአባትነት ፍቅርህ ሁሌ እየጠበከኝ      አዝ አመሰግንህ ዘንድ ምክንያቴ ብዙነው ቃላት አይገልጠውም ለኔ ያደረከው እንደባርያ ሳይሆን እንደልጅ ያኖርከኝ የኔ መድኃኔዓለም ተመስገንልኝ        ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ