Перейти к содержимому

CapCut App ታምር ሠራ! በስልክ ብቻ ድንቅ ቪዲዮ ኤዲቲንግ | Step by Step CapCut Tutorial

CapCut Tube

0:00 / 0:00

CapCut App ታምር ሠራ! በስልክ ብቻ ድንቅ ቪዲዮ ኤዲቲንግ | Step by Step CapCut Tutorial

70 просмотров · 2 нед. назад
CapCut Tube
42 подписчика
70 просмотров · 2 нед. назад
በስልካችሁ ብቻ ጥራት ያለው እና ማራኪ ቪዲዮ ኤዲት ማድረግ ይፈልጋሉ? 🎬 በዚህ ቪዲዮ ውስጥ CapCut App ን በመጠቀም እንዴት በቀላሉ ፕሮፌሽናል የሆነ የቪዲዮ ኤዲቲንግ መስራት እንደምትችሉ ከሀ እስከ ፖ በግልፅ እና በቀላል መንገድ አሳያችኋለሁ! በዚህ ቪዲዮ የምትማሯቸው፦ 🔹 CapCut መተግበሪያን በቀላሉ አጠቃቀም 🔹 ቪዲዮዎችን መቁረጥ፣ መቀጠል እና ማስተካከል (Cut & Trim) 🔹 ድንቅ ተፅዕኖዎች እና ትራንዚሽኖች (Effects & Transitions) 🔹 ፅሁፍ (Text) እና የድምፅ ኤፌክቶች (Audio) መጨመር 🔹 የቪዲዮ ጥራት መጨመር እና Export ማድረግ 📌 ቪዲዮው ከተመቻችሁ LIKE፣ SHARE እና SUBSCRIBE በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ! 💬 ማንኛውም ጥያቄ ወይም አስተያየት ካላችሁ ኮሜንት ላይ ጻፉልኝ! Hashtags: #CapCutTutorial #CapCutAmharic #VideoEditingAmharic #Ethiopia #TechAmharic #CapCutEditing #MobileEditing