ከቀደመው አሳማኝ ምክንያትህ ውጣ !
#Zarael
0:00 / 0:00
ከቀደመው አሳማኝ ምክንያትህ ውጣ !
721 просмотр · 1 год назад
#Zarael
22,1 тыс. подписчиков
721 просмотр · 1 год назад
በአንድም በሌላም ሰዎች ከትናንትና የተነሳ የሚያውቁትና የሚያምኑት ልምምድ አላቸው፡፡ ይህ ትናንትናቸው ጠቃሚ ልምድ ቢሆንም ብዙውን ጊዜ ግን ወደ ፊት እንዳንራመድና ወደ ሌላ እድገት እንዳንደርስ እንቅፋት ሲሆን ይገኛል፡፡ ዛሬም የምናየው የዚህ አይነቱ አውቃለሁ ባይነት ወደ ፊት አላራምድ ስላለው አንድ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሰው ነው፡፡
ይህ ቻናል ፤ የእግዚአብሔር ቃል የሆነውን መጽሐፍ ቅዱስን መሰረት በማድረግ፤ ዘመኑን የሚዋጁ መልእክቶችን፤ መሰረታዊ ትምህርቶችን፤ ውይይቶችን፤ የሕይወት ተሞክሮዎችን፤ ጽሁፋዊ ሰራዎችንና ሌሎችንም እንዲያዝ ሆኖ የተቀረጸ ነው፡፡
አላማውም ሰዎች በመንፈሳዊ እውቀት እንዲያድጉ፤ እንዲታነጹ፤ እንዲበረቱ ፤ እንዲጸኑ፤ እንዲታደሱና እንዲጽናኑ በማድረግ እስከ ፍጻሜው ድረስ እንዲሄዱ ማገዝ ነው፡፡
በተለያዩ ቤተ ክርስቲያናት የሚያገለግሉ አገልጋዮች ጋር በህብረት የሚዘጋጅ፡፡
መጽሀፍ ቅዱስ ፣ኢየሱስ ፤ክርስቲያናዊ አስተምሮ፣ የጊዜው ቃል፤ስብከት፤ እምነትና ድነት፤ መጽናናት፤ መበርታት፤ ማወቅ፤ፀሎት::
አገልጋዮቹን ማግኘት የምትፈልጉ በሚተላለፈው ፕሮግራማ ላይ በሚታየው አድራሻ በመደወል አልያም በመጻጻፍ ማግኘት ይቻላላ፡