Geography final exam part TWO
Keleme educational tube
0:00 / 0:00
Geography final exam part TWO
2 551 просмотр · 1 год назад
Keleme educational tube
20,3 тыс. подписчиков
2 551 просмотр · 1 год назад
ሁሉም remedial ተማሪዎች ከዚ በኋላ ቴሌግራም ላይ አሪፍ አሪፍ ጥያቄዎች እና ማብራሪያዎችን ወቶችን እየሰጠን ስለሆነ💃 💃💃መመዝገብ ምትፈልጉ ተማሪዎች መመዝገብ ትችላላችሁ ማለት ከ 50 በላይ ጥያቄዎች እየሰራን ሁሉንም ኮርሶች አሪፍ አድርገን እንቀጥላለን✌✌ ስለዚህ ከእናንተ የሚጠበቀዉ natural ተማሪዎች
physics 💃
chemistry 💃
biology 💃
English 💃
maths✌ ጥያቄዎች አብረን አያብራራን እንሰራለን 📝ስለዚህ ላለመውደቅ ብዙ ነገር ማድረግ ሊጠበቅባችሁ ይችላል☺እርግጠኛ ሆኜ አትወድቁም ከፈጣሪ ቀጠlo እናንተን ለመርዳት ዝግጅታችን ጨርሰናል 😘 😘 ስለዚህ for social student
geography💃
English 💃
maths✌
ከእነዚህ ትምህርቶች የወጡ ጥያቄዎችን ይወጣሉ ብለን ምንጠበቃቸው ከእያንዳንዱ ምዕራፍ ከ ሃምሳ በላይ ጥያቄዎች እነ አሪፍ አጭር note ከሁሉም ከላsoችና ከትምህርት ቤትከተዘጋጀላችሁ module tmaralachu
for natural student 100 birr ትንሽ ነው ለከበዳቸው ተማሪዎች ግን አለንላችሁ
for social student 50 birr ከእናንተ ገንዘብ ለማግኘት አይደለም ዋናው አላማችን እንጂማ ሃምሳ ብር በቂ አልነበረም 🙌🙌
መክፈል የማትችሉ ልጆች በታማኝነት በውስጥ አውሩኝ ለናንተ ችግር የለውም☺ሁላችንም ችግር ውስጥ አሳልፈናል ነገር ግን ይሄንን ነገር መክፈል የማትችሉ ከሆነ ነው
አትጠራጠሩ ከእኛ ጋር አሪፍ ውጤት እንደምትሰሩ ✌✌😍
0995559658 📞
0799519972 telegram