የ 10 ልጆች እናት አስደናቂ ስኬት
Zeri Podcast
0:00 / 0:00
የ 10 ልጆች እናት አስደናቂ ስኬት
411 просмотров · 2 дня назад
Zeri Podcast
610 подписчиков
411 просмотров · 2 дня назад
በዚህ የዘሪ (Zeri) አዲስ የፖድካስት ክፍላችን፣ 10 ባዮሎጂካል ልጆችን እያሳደጉ በዩኒቨርሲቲ ውስጥ ከፍተኛውን የአካዳሚክ ማዕረግ (ፕሮፌሰርነት) ማግኘት የቻሉትን ድንቅ እናት እና አካዳሚክ ምሁር አጋብዘናል።
እናትነትን ከከፍተኛ የትምህርት እና የምርምር ደረጃ ጋር አጣጥሞ መጓዝ እንዴት ይቻላል? በህይወት ጉዞአቸው ያጋጠሟቸውን ፈተናዎች፣ ያሰኩአቸውን ስኬቶች እና ለሌሎች እናቶች እና ወጣቶች ያላቸውን ወርቃማ ምክር በስፋት አውግተውናል።