የሽንኩርት ጭማቂ እና የኮኮናት ዘይት ለፈጣን የፀጉር እድገት | የፀጉር መንቀልን በአጭር ጊዜ ለማስቆም"አማራጭ ✨⚡️
Messy Beauty
0:00 / 0:00
የሽንኩርት ጭማቂ እና የኮኮናት ዘይት ለፈጣን የፀጉር እድገት | የፀጉር መንቀልን በአጭር ጊዜ ለማስቆም"አማራጭ ✨⚡️
208 просмотров · 1 дн. назад
Messy Beauty
23 подписчика
208 просмотров · 1 дн. назад
በዚህ ቪዲዮ ውብ እና ጤናማ ፀጉርን በፍጥነት ለማሳደግ የሚረዱ የሽንኩርት ጭማቂ እና የኮኮናት ዘይት ተአምራዊ ውህዶች እንዴት እንደሚዘጋጁ እና እንደሚጠቀሙ አብረን እንማራለን። የፀጉር መርገፍን ለመከላከል እና ፀጉር እንዲያድግ፣ እንዲለሰልስ እና እንዲያንጸባርቅ ለሚፈልጉ ሁሉ ይሄ ቪዲዮ ይጠቅማል።
የተጠቀምናቸው ግብአቶች፡
ሽንኩርት
የኮኮናት ዘይት