Перейти к содержимому

#0129 📚[👉ሙሉ መፅሐፍ] ሰዎችን የመግባባት ጥበብ I HOW TO WIN FRIENDS AND INFLUENCE II AUDIO BOOKS FULL-LENGTH

TEDEL TUBE

0:00 / 0:00

#0129 📚[👉ሙሉ መፅሐፍ] ሰዎችን የመግባባት ጥበብ I HOW TO WIN FRIENDS AND INFLUENCE II AUDIO BOOKS FULL-LENGTH

151 722 просмотра · 4 года назад
TEDEL TUBE
224 тыс. подписчиков
151 722 просмотра · 4 года назад
join us on Telegram https://t.me/tedelmediagroup ✅Like ✅Share ✅Comment ✅Subscribe Thank you for watching. Don’t forget to subscribe and hit 🔔 the bell for notifications every time I post a video:) 00:00 ሰዎችን የማግባባት ጥበብ 02:34 ይህ መፅሐፍ እንዴት እና ለማን ተፃፈ 12:31 ከዚህ መፅሐፍ ከፍተኛ ጥቅም የሚገኝባቸው ዘጠኝ ምክሮች 16:37 ክፍል አንድ ሰዎችን የማግባባት መሰረታዊ ስልቶች 44:38 ሰዎችን ለመሳብ ቀላሉ ዘዴ 01:05:42 ይህን ማድረግ የሚችል መላው ዓለም ከእርሱ ጋራ ነው 01:18:49 ክፍል ሁለት በሰዎች ዘንድ ተወዳጅነት ለማግኘት መጠቀም ያለቦት ስድስት ዘዴዎች 01:31:12 ሰው ለመሳብ ቀላሉ ዘዴ ፈገግታ 01:41:02 ይህንን የማይፈፅሙ ከሆነ ለአደጋ እየተጋለጡ ነው 01:50:26 ጥሩ ተናጋሪ ለመሆን ቀላሉ ዘዴ 02:03:23 "መጥፎ መመሪዎች" 02:05:07 ለሰዎች ትኩረት መስጠት እንዴት ይቻላል? 02:09:52 ሰዎች ወዲያውኑ እንዲወዶት ለማድረግ ይህን ይከተሉ 02:25:34 ክፍል ሦስት ሰዎችን ወደ እርስዎ አስተሳሰብ የመማረክ ዘዴ 02:49:08 ከተሳሳቱ መሳሳትዎን ይመኑ 02:56:38 የማር ጠብታ 03:04:47 የሶቅራጠስ ሚስጥር 03:09:53 ቅሬታን ለመፍታት ቁልፍ መሳሪያ 03:17:10 ትብብር የማግኛ ዘዴ 03:24:55 ለእርስዎ ተኣምሮችን የሚሰራ ፎርሙላ 03:32:18 ሁሉም ሰው የሚፈልገው ምንድነው? 03:37:26 ሁሉም ሰው የሚወደው ጥያቄ 03:43:18 በፊልሞች ይሰሩታል ቴሌቭዥን ይሰራዋል ለምን እርሶ አይሰሩትም? 03:50:51 ምንም ነገር አልሰራ ሲሎት ይህን ይሞክሩ 03:56:14 በጥቅሉ ምዕራፉ ያካተተው 03:57:26 ክፍል አራት መሪ ይሁኑ፡- ስህተት የፈፀሙ ሰዎችን ሳያስከፉ የመለወጥ ዘዴ 04:06:55 ሳይጠሉ የመተቸት ዘዴ 04:12:41 በመጀመሪያ ስለራስዎ ስህተቶች ይናገሩ 04:19:45 ማንም ሰው ትዕዛዝ መቀበል አይወድም 04:23:38 ሌላው ሰው ከውርደት እንዲድን ያድርጉ 04:29:12 ሰዎች ለስኬት እንዲበቁ ማስቻል 04:37:51 ለሰዎች ጥሩ እውቅናን ይስጡ 04:42:40 ስህተቱ ለመታረም ቀላል እንዲመስል ያድርጉ 04:48:42 እርስዎ የሚፈልጉትን እንዲሰሩ ሰዎችን የማስደሰት ዘዴ 04:54:21 ማጠቃለያ:: 04:55:20 የላቀ እድገት አቋራጭ መንገድ 04:59:45 ዴል ካርኒጌ ማን ነበር? #tedeltube #affirmations #healingaffirmations ውድ አድማጭ ተመልካቾቻችን ቻናላችን ተጨማሪ አጋዥ ስራዎችን መስራት ያስችለው ዘንድ እንድትደግፉን እንጠይቃችኋለን።በየትኛውም መጠን በመለገስ የተለየ ተፅዕኖ ማምጣት ይችላሉ። ለመለገስ፣ [ይህን የባንክ አካውንት ይጠቀሙ 1000298227707 CBE የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ። ጥረታችንን ስለተቀላቀሉ እናመሰግናለን—ማህበረሰባዊ መነቃቃት ላይ በየቀኑ የበኩላችንን ድርሻ እንድናበረክት የሚረዱን እንደ እርስዎ ያሉ ደጋፊዎች ናቸው። እናመሰግናለን፡፡