Перейти к содержимому

በአዲስ አበባ የጭቃ ቤቶች ላይ "ትኩረት" ይደረጋል ተባለ | Addis Ababa | Adanech Abiebie | Insider

Ethiopia Insider

0:00 / 0:00

በአዲስ አበባ የጭቃ ቤቶች ላይ "ትኩረት" ይደረጋል ተባለ | Addis Ababa | Adanech Abiebie | Insider

11 871 просмотр · 2 месяца назад
Ethiopia Insider
91,9 тыс. подписчиков
11 871 просмотр · 2 месяца назад
ትላንት በተጠናቀቀው የ2018 በጀት ዓመት እና የአምስት ዓመት ስትራቴጂክ እቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና ባለፈው ሳምንት ማብቂያ ላይ በተካሄደው የምክር ቤት ስብሰባ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በከተማዋ ስላሉ የጭቃ ቤቶች እና የቤት ግንባታ እንዲሁን ሌሎች የመሰረተ ልማት ግንባታዎች ተናግረዋል። ከንቲባዋ ባደረጉት ንግግር በከተማዋ የነበሩ የጭቃ ቤቶችን መጠን 60 እጅ መቀነስ መቻሉን ገልጸዋል። ቀሪው 40 በመቶ ላይ ደግሞ የከተማ አስተዳደሩ በትኩረት እንደሚረባረብ አክለዋል። የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦ ድረ ገጽ ፦ http://ethiopiainsider.com​ ፌስቡክ ፦   / ethiopiainsider   ትዊተር (ኤክስ) ፦   / ethiopiainsider   ቴሌግራም፦ https://t.me/EthiopiaInsiderNews ቲክቶክ፦   / ethiopiainsider