ዘማሪት ኑኀሚን ዘመድኩን ።ግማደ መስቀሉ Be Zemari Birhanu Terefe YouTube የግሸን ትዝታ በፍቅር የሚያስታውስ
Zemari Birhanu Terefe ዘማሪ ብርሃኑ ተረፈ
0:00 / 0:00
ዘማሪት ኑኀሚን ዘመድኩን ።ግማደ መስቀሉ Be Zemari Birhanu Terefe YouTube የግሸን ትዝታ በፍቅር የሚያስታውስ
320 785 просмотров · 5 лет назад
Zemari Birhanu Terefe ዘማሪ ብርሃኑ ተረፈ
24,2 тыс. подписчиков
320 785 просмотров · 5 лет назад
ግማደ መስቀሉ በግሸን
ይህው መጥተናል ሊባርከን
ግሸን ማርያም ደብረከርቤ
መጣሁ በእልልታ በዝማሬ
ዛሬ ተሰምቷል የእኔ ስለት
ቆምኩኝ ደጅሽ በበረከት
ግሸን ማርያም ምልጃሽ ቀድሞኝ
& ሰላም ጤና
& ፀጋሽ በዝቶ
& ሆንኩኝ ደህና
ደግሞ ላመት እርሱ ያድርሰን
ማርያም ልጅሽ ቀን ያሳየኝ
ደጅሽ መጥቶ ማን ሊከከፍው
ያንቺ ወዳጅ ሰላም አለው
ግሸን ማርያም መስቀለኛው
& ይህ ተራራ
& አስደነቀኝ
& ያምላክ ስራ
ጤፎት ልስማ እኔ እንዳምናው
ዛሬም ልስሜ በጥሞና
አስወግጂው የህመሜን ጣዕም
ይራቅ ከእኔ የሞት ጦማር
ግሸን ማርያም ማላፍርብሽ
& የኔ ተስፋ
& ባንቺ ቆምን
& ሞት ጭንቅ ጠፋ
አንቺን ብሎ ከቤት ወጥቶ
ያመነብሽ ማን ተረስቶ
አምባሰል ላይ ሲረግጥ እግሬ
እጥፍ ሆነ ሁሉም ክብሩ
ግሸን ማርያም እግዚአብሔር አብ
& መቅደሱ ስር
& አለመስቀል
& አለ ፍቅር