ፀጉርዎ ማደግ አቁሟል? ምክንያቱ እነዚህ ምግቦች ሊሆኑ ይችላሉ#Foods That Are Silently Slowing Your Hair Growth |Dr. Kebede
ዶ/ር ከበደ ይልማ( Dr.Kebede Yilma)
0:00 / 0:00
ፀጉርዎ ማደግ አቁሟል? ምክንያቱ እነዚህ ምግቦች ሊሆኑ ይችላሉ#Foods That Are Silently Slowing Your Hair Growth |Dr. Kebede
1 638 просмотров · 4 месяца назад
ዶ/ር ከበደ ይልማ( Dr.Kebede Yilma)
49,6 тыс. подписчиков
1 638 просмотров · 4 месяца назад
ፀጉር የሚያድገው ከውጭ በሚቀባ ሳይሆን ከውስጥ በሚበላ ምግብ ነው። ሰውነት የአልሚ ምግብ እጥረት ሲያጋጥመው ዋና አካላትን ለመጠበቅ ሲል መጀመሪያ ንጥረ ነገር የሚከለክለውና የሚጎዳው ፀጉርን ነው።
የፀጉር ዕድገትን የሚጎዱ ምግቦች ፦ ስኳር፣ ነጭ ዳቦ፣ ፓስታ፣ የተጠበሱ ምግቦች፣ እና የታሸጉ የፋብሪካ ምግቦች። እነዚህ ምግቦች ኢንፍላሜሽን፣ የሆርሞን መዛባት እና የደም ዝውውር ችግር በማስከተል የፀጉርን ሥር ያዳክማሉ።
በግል ለማማከር በዚህ ቴሌግራም username-@Drkebede ይጠከሙ
Join this channel to get access to perks:
/ @dr.kebedeyilma